+251 11371 2982 aacracom@gmail.com

የቀኑን የትራፊክ እንቅስቃሴ በማያውክ መልኩ የአስፋልት መንገድ ጥገና ስራ እየተከናወነ ነው

ጥቅምት 18 ቀን 2016 ዓ.ም፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን በመንገድ ጥገና ወቅት የሚከሰተውን የትራፊክ መጨናነቅ ለመቀነስ በምሽት ክፍለ ጊዜ...

አካታች የመንገድ መሠረተ-ልማት ለመገንባት የሚደረገውን ጥረት የሚያሻሽል የማንዋል ጥናት እየተከናወነ ነው

የማንዋል ዝግጅቱን ለማዳበር የሚያስችል የባለድርሻ አካላት የውይይት መድረክም መካሄድ ጀምሯል፡፡ ጥቅምት 16 ቀን 2016 ዓ.ም አዲስ አበባ፡-የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች...

ሙስናና ብልሹ አሰራርን ለመከላከል የሚያስችል የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና እየተሰጠ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13 ቀን 2016 ዓ.ም፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን ሙስናና ብልሹ አሰራርን ለመከላከል የሚያስችል የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና...

የፍል ውሃ – ሸራተን ሆቴል የአቋራጭ መንገድ ግንባታ በፍጥነት እየተከናወነ ይገኛል

አዲስ አበባ፡- ጥቅምት 12 ቀን 2016 ፣- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን በከተማዋ የተለያዩ አከባቢዎች እየገነባቸው ከሚገኙ አቋራጭ የመንገድ ፕሮጀክቶች...

የመንገድ ጥገና ሥራዎች ተጠናክረው ቀጥለዋል

በተለያዩ ምክንያቶች ጉዳት የደረሰባቸው የድሬኔጅ መስመሮች እና የማንሆል ክዳኖችም በመታደስ ላይ ናቸው ጥቅምት 11 ቀን 2016 ዓ.ም፤ አዲስ አበባ፡- የአዲስ...

የአውጉስታ – ወይራ የመንገድ ፕሮጀክትን በአጭር ጊዜ ውስጥ ለማጠናቀቅ እየተሰራ ይገኛል

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 10 ቀን 2016 ዓ.ም፡- በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ በተለምዶ አውግስታ ተብሎ ከሚጠራው አካባቢ ጀምሮ እስከ ወይራ...

“የሰንደቅ ዓላማችን ከፍታ ለሕብረብሐራዊ እንድነታችንና ሉዓላዊነታችን ዋስትና ነው!” በሚል መሪ ቃል 16ኛው የሰንደቅ ዓላማ ቀን ተከበረ

ጥቅምት 5 ቀን 2016 ዓ.ም አዲስ አበባ፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን አመራርና ሰራተኞች በአገር አቀፍ ደረጃ ለ16ኛ ጊዜ እየተከበረ...

ከመላው የሀገሪቱ ክፍሎች የተውጣጡ አመራሮች የአዲስ አበባ ከተማን የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክቶች ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 5 ቀን 2016 ዓ.ም፡- ከተለያዩ የኢትዮጵያ ክፍሎች የተውጣጡ ከ1 ሺህ በላይ የሆኑ ከፍተኛ አመራሮች የከተማዋን የመንገድ ግንባታ...

ከ 2 ቢሊዮን ብር በላይ በሆነ ወጪ የተገነቡ 9 የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክቶች በይፋ ተመረቁ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4 ቀን 2016 ዓ.ም፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን ከ2 ነጥብ 3 ቢሊዮን ብር በላይ በሆነ ወጪ...