+251 11371 2982 aacracom@gmail.com

የቃሊቲ – ቱሉ ድምቱ የመንገድ ፕሮጀክት አሁናዊ ገፅታ

በአዲስ አበባ ከተማ በግንባታ ላይ ከሚገኙ ግዙፍ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክቶች መካከል አንዱ የሆነው የቃሊቲ – ቱሉ ድምቱ የመንገድ ፕሮጀክት፤ 11 ኪሎ ሜትር ርዝመት የሚሸፍን እና በ50 ሜትር የጎን ስፋት እየተገነባ እንደሚገኝ ይታወቃል፡፡

አሁን ላይ አጠቃላይ የግንባታ ስራው 87 በመቶ የደረሰ ሲሆን፣ በሁለቱም አቅጣጫ የትራፊክ አገልግሎት እየሰጠ ይገኛል።

የፕሮጀክቱን ቀሪ የተደራቢ የአስፋልት ንጣፍ ስራ፣ የእግረኛ መንገድ ግንባታ፣ የቀለም ቅብና የመንገድ ዳር መብራት ተከላ የመሳሰሉ የመጨረሻ ምዕራፍ ስራዎችን በአጭር ጊዜ ውስጥ ሙሉ ለሙሉ ለማጠናቀቅ እየተሰራ ይገኛል፡፡

የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን ማህበራዊ ትስስር ገፆችን ይቀላቀሉ:-

ቴሌግራም:- https://t.me/AddisRoads

ፌስ ቡክ :- https://www.facebook.com/AbabaCity

ትዊተር :- https://twitter.com/AbabaCity

ኢንስታግራም፡- https://www.instagram.com/addisababaroads/

Comments are closed.