+251 11371 2982 aacracom@gmail.com

የመንገድ መሠረተ-ልማትና የከተማ ውበት ቅንጅታዊ አሠራር ማሳያ ውብ ገፅታዎች

ቶታል 3 ቁጥር ማዞሪያ አደባባይን በማንሳት በትራፊክ መብራት የመቀየር ስራ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 17 ቀን 2016 ዓ.ም፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን በተለምዶ ቶታል 3 ቁጥር ማዞሪያ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ...

በመዲናዋ እየተገነቡ የሚገኙ የመንገድ ፕሮጀክቶች የከተማዋን የመንገድ ደረጃ ከፍ ያደረጉ ናቸው፦ ከንቲባ አዳነች አቤቤ

AMN – የካቲት 16/2016 ዓ.ም በተለያዩ የአዲስ አበባ ከተማ ማዕዘናት እየተገነቡ የሚገኙ የመንገድ ፕሮጀክቶች የመዲናዋን የመንገድ ስታንዳርድ ከፍ ያደረጉ መሆናቸውን...

ዓለም አቀፍ የስማርት ሲቲ ስታንዳርድን ያሟሉ አዳዲስ የመንገድ ኮሪደሮች ሊገነቡ ነው

አዲስ አበባ፣የካቲት 16 ቀን 2016 ዓ.ም፡- የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ በአዲስ አበባ ዓለም አቀፍ የስማርት ሲቲ...

“ከእዳ ወደ ምንዳ” በሚል ርእስ የሠራተኞች ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 16 ቀን 2016 ዓ.ም፡- የባለስልጣን መሥሪያ ቤቱ አመራርና ሰራተኞች “ከዕዳ ወደ ምንዳ” በሚል መሪ ሃሳብ በተለያዩ የመወያያ...

የኤድናሞል – 22 ማዞሪያ – ኢንግሊዝ ኤምባሲ የመንገድ ፕሮጀክት ግንባታ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 13 ቀን 2016 ዓ.ም፡- በከተማዋ የመጀመሪያው የብልህ ትራንስፖርት የትራፊክ ቁጥጥር ስርዓት ተግባራዊ የሚደረግበት የኢንግሊዝ ኤምባሲ – 22...

በ9ኛው የኢትዮጵያ የከተሞች ፎረም ላይ የአዲስ አበባ ከተማን ገፅታ የሚያሳዩ የተለያዩ የልማት ስራዎች ለእይታ ቀርበዋል

የካቲት 13 ቀን 2016 ዓ.ም አዲስ አበባ፣ ከየካቲት 9 – 15 ቀን 2016 ዓ.ም በወላይታ ሶዶ በተዘጋጀው የኢትዮጵያ የከተሞች ፎረም...

የቃሊቲ – ቂሊንጦ መንገድ ግንባታ ፕሮጀክት መሠረታዊ እውነታዎች

አጠቃላይ 10.5 ኪሎ ሜትር ርዝመት ያለው ሲሆን በ50 ሜትር የጎን ስፋት እየተገነባ ይገኛል። • 5 ድልድዮችን አካቶ እየተገነባ የሚገኝ የመንገድ...

በጀርመን አደባባይ የመንገድ ማሻሻያ ስራ የመጀመሪያ ደረጃ የአስፋልት ማንጠፍ ስራ ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 12 ቀን 2016 ዓ.ም፤ የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን በጀርመን አደባባይ እያካሄደ በሚገኘው የመንገድ ማሻሻያ ስራ የመጀመሪያ...

የቃሊቲ – ቱሉ ድምቱ የመንገድ ፕሮጀክት አሁናዊ ገፅታ

በአዲስ አበባ ከተማ በግንባታ ላይ ከሚገኙ ግዙፍ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክቶች መካከል አንዱ የሆነው የቃሊቲ – ቱሉ ድምቱ የመንገድ ፕሮጀክት፤ 11...