+251 11371 2982 aacracom@gmail.com

የባለሥልጣን መስሪያቤቱን የዘጠኝ ወራት አፈፃፀም የሚቃኝ ሱፐርቪዥን እየተካሄደ ነው

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት የመሰረተ ልማትና የትራንስፖርት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ በአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን ድጋፍና ክትትል በማካሄድ...

የትንሳኤ በዓልን ምክንያት በማድረግ በተስፋ ብርሀን የምገባ ማዕከል ማዕድ የማጋራት መርሃ-ግብር ተካሄደ።

የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ 06 በሚገኘው ተስፋ ብርሃን የምገባ ማዕከል የትንሣኤ በዓልን ምክንያት በማድረግ...

ባለሥልጣኑ ለአቅመ ደካማ ነዋሪ የገነባውን መኖርያ ቤት አስረከበ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 23 ቀን 2016 ዓ.ም፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 1 በተለምዶ ቶሎሳ ሰፈር...

ከሳዕሊተ-ምህረት ወደ አያት 49 በሚወስደው ጎዳና ላይ የእግረኛ መንገድ መልሶ ግንባታ እየተከናወነ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 22 ቀን 2016 ዓ.ም፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን የከተማዋን የትራፊክ እንቅስቃሴ ምቹ፣ ደህንነቱ የተጠበቀና ለሁሉም የህብረተሰብ...

የኮሪደርና የመልሶ ማልማቱ ፋይዳዎች

ከንቲባ አዳነች አቤቤ ለአዲስ አበባ ምክር ቤት አባላት የከተማዋን የልማት ኮሪደር ስራዎች መተግበት የሚያስገኛቸውን ፋይዳዎች በማስመልከት ከተናገሩት:- የኮሪደርና የመልሶ ማልማቱ...

ጎሮን ከቦሌ አራብሳ የሚያስተሳስረው የመንገድ ፕሮጀክት

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 17 ቀን 2016 ዓ.ም፡- የየረር ነፋሻማና ሰንሰለታማ ተራራዎችን በቅርብ ርቀት የሚያስቃኘው እና የጎሮ አካባቢዎችን – ከቦሌ አራብሳ...

መንገዶቻችን ለረጅም ጊዜ አገልግሎት መስጠት እንዲችሉ የዝናብ ውሃ መውረጃ መስመሮችን ከጉዳት እንጠብቅ!

የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን የከተማዋን የመንገድ ዳር ውሃ መፋሰሻ መስመሮች ደህንነት ለማረጋገጥ፤ በየጊዜው የድሬኔጅ መስመሮችን እየፈተሸ መጠነ ሰፊ ፅዳትና...

የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን ማህበራዊ ትስስር ገፆችን ይቀላቀሉ

ፌስ ቡክ :- https://www.facebook.com/AbabaCity ቴሌግራም:- https://t.me/AddisRoads ትዊተር :- https://twitter.com/AbabaCity ኢንስታግራም፡- https://www.instagram.com/addisababaroads/ ዩቱዩብ፡- https://www.youtube.com/@addisababacityroadsauthori1369 ድረ ገፃችን :- http://www.aacra.gov.et

ከ 2 ኪሎ ሜትር በላይ ርዝመት ያላቸው 6 የትራፊክ ማሳለጫ ድልድዮች ተገንብተው ለትራፊክ ክፍት ተደርገዋል

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 1 ቀን 2016 ዓ.ም፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን በከተማዋ የተለያዩ አካባቢዎች ከ 2 ኪሎ ሜትር...

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ 3ኛ ዓመት 11ኛ መደበኛ ስብሰባ በሶስት ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል::

የከተማ አስተዳደሩ ካቢኔ በ3ኛ ዓመት 11ኛ መደበኛ ስብሰባ ለከተማዋ ማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ አቅም ጉልህ ሚና ባላቸው ጉዳዮች ላይ በዛሬው ዕለት...