+251 11371 2982 aacracom@gmail.com

Posts by admin

ባለስልጣኑ በመጀመሪያው ሩብ ዓመት 235.83 ኪሎ ሜትር የግንባታና የጥገና ስራዎችን አከናወነ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15 ቀን 2015 ዓ.ም፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን በ2015 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ሩብ ዓመት 261.18 ኪሎ...

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14 ቀን 2015 ዓ.ም፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን በተለያዩ ምክንያቶች ለብልሽት የተዳረጉ የአስፋልት መንገዶችን በመለየት በከተማዋ የተለያዩ አካባቢዎች የጥገና ስራ እያከናወነ ይገኛል፡፡

ባሳለፍነው ሳምንት መጨረሻ ላይ የአስፋልት ጥገና ስራ ከተከናወነባቸው አካባቢዎች መካከል ገርጂ መብራት ኃይል፣ ኃይሌ ጋርመንት አደባባይ፣ ብሔራዊ ትያትር፣ ዓለም ባንክ፣...

በመንገድ ሃብት አስተዳደር ላይ ያተኮረ ስልጠና ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12 ቀን 2015ዓ.ም፡-የአዲስ አበባ መንገዶች ባለስልጣን ከኮንስትራክሽን ማኔጅመንት ኢንስቲቱዩት ጋር በመተባበር 80 ለሚሆኑ የባለስልጣን መስሪያቤቱ የመንገድ ኔትዎርክ...

የድሬነጅ መስመሮች ጥገና ስራ እየተከናወነ ይገኛል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13 ቀን 2015 ዓ.ም፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን በተለያዩ ምክንያቶች ለብልሽት የተጋለጡ የድሬነጅ መስመሮችን በመለየት የፅዳትና...

በኮንትራት አስተዳደር ላይ ትኩረት አድርጎ ሲሰጥ የቆየው ዓለም አቀፍ የፊዲክ ስልጠና ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12 ቀን 2015 ዓ.ም፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን የሥራ መሪዎችና ባሙያዎች የተካፈሉበት እና ከዓለም ባንክ በተገኘ...

ከአየር ጤና – አለም ባንክ ወደ አንፎ አደባባይ የሚወስደው መንገድ በጥገና ላይ ይገኛል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10 ቀን 2015 ዓ.ም፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን የመንገድ ጥገና ስራዎችን አጠናክሮ እንደቀጠለ ነው፡፡ ባለስልጣን መስሪያ...

15ኛው ብሄራዊ የሰንደቅ ዓላማ ቀን በባለስልጣን መስርያ ቤቱ ተከበረ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7 ቀን 2015ዓ.ም፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን 15ኛውን የብሔራዊ ሰንደቅ ዓላማ ቀን “ሰንደቅ ዓላማችን የብዙኃነታችን መገለጫ...

የሰሚት 40/60 ኮንዶሚንየም የአስፋልት መንገድ ግንባታ 70 በመቶ ተጠናቋል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4 ቀን 2015 ዓ.ም ፡- የሰሚት 40/60 ኮንዶሚኒየም የውስጥ ለውስጥ የአስፋልት መንገድ ፕሮጀክት ግንባታ 70 በመቶ ተጠናቋል፡፡...

ሰሚት ለስላሳ ፋብሪካ ወደ 72 የሚወስድ መንገድ ተጠግኖ ለትራፊክ ክፍት ሆነ

አዲስ አበባ፣ጥቅምት 4 ቀን 2015ዓ.ም፤- የአዲስ አበባ መንገዶች ባለስልጣን በከተማዋ የተለያዩ ማዕዘናት የአስፋልት መንገዶች ጥገና ስራ በስፋት እያከናወነ ይገኛል፡፡ አሁን...