+251 11371 2982 aacracom@gmail.com

Posts by admin

የቦሌ ሆምስ – ጎሮ የመንገድ ፕሮጀክት ገፅታዎች

ከቦሌ ሆምስ የቀለበት መንገድ ወደ ጎሮ አይ.ሲ.ቲ ፓርክ አቅጣጫ እየተገነባ የሚገኘው የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት በከተማዋ ከሚገኙ ግዙፍ ፕሮጀክቶች መካከል አንዱ...

የኮሪደር ልማት የአዲስ አበባን የኮንፈረንስ ቱሪዝም ተመራጭነት አሳድጓል

የኮሪደር ልማት ሥራው የአዲስ አበባ ከተማን የኮንፈረንስ ቱሪዝም ተመራጭነት ማሳደጉ ተገለጸ። ፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ያነጋገራቸው የናይጄሪያ፣ ደቡብ አፍሪካ እና የግብጽ...

ለባለስልጣኑ ሠራተኞች ሙያዊ ስነ-ምግባር ግንባታ ላይ ያተኮረ ስልጠና ተሰጠ

ሚያዝያ 29 ቀን 2017ዓ.ም፣ አዲስ አበባ፦ ለአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን ሠራተኞች ብልሹ አሰራር መከላከልን ታላሚ ያደረገ የሙያ ስነ-ምግባር ግንባታ...

ከአዲስ አበባ ፖሊስ የተሰጠ ማሳሰቢያ

****************** 4ኪሎ ቤተ መንግስት ዙሪያ ባለ ሁለት ከቅጣጫ የነበረው መንገድ ባለአንድ አቅጣጫ እንዲሆን መደረጉን ባለማወቅ አንዳንድ አሽከርካሪዎች አሁንም ለደምብ መተላለፍ...

ወርቃማው ሰኞ

ሚያዝያ 6 ቀን 2017 ዓ.ም፣ አዲስ አበባ፤ የሣምንቱን ሥራ ቀናት በተነቃቃ እና ብርቱ የሥራ መንፈስ ለመጀመር፤ ዛሬ ማለዳ የወርቃማውን ሰኞ...

ባለፉት 9 ወራት ውስጥ ከ 417 ኪሎ ሜትር በላይ የድሬኔጅ ፅዳትና የጥገና ስራዎች ተከናውነዋል

አዲስ አበባ፣ሚያዚያ 5 ቀን 2017 ዓ.ም፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን በከተማዋ በርካታ አካባቢዎች ላይ በዝናብ ወቅት ሊከሰት የሚችል የጎርፍ...

ከሰሞኑ የአስፋልት መንገድ ጥገና ሥራዎች መካከል

መጋቢት 29 ቀን 2017 ዓ.ም፣ አዲስ አበባ፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን የከተማዋን የትራፊክ ፍሰት ምቹ እና ደህንነቱን የተጠበቀ ለማድረግ...

ያመጣል መንገድ፣ ይወስዳል መንገድ

በተሽከርካሪ ጎማ አያያዝና አጠቃቀም ላይ ያተኮረ የቴክኒክ ስልጠና ተሰጠ

የስልጠናው ተሳታፊዎች የሆራይዘን አዲስ ጎማ ፋብሪካን የምርት ሂደት ጎብኝተዋል፡፡ አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26 ቀን 2017 ዓ.ም፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች...

በለውጡ 7 ዓመታት ብዙ ተግዳሮቶች የታለፉበት እና በርካታ ስኬቶች የተመዘገቡበት ነው!!

ከንቲባ አዳነች አቤቤ