+251 11371 2982 aacracom@gmail.com

Posts by admin

የባለሥልጣኑ አመራርና ሰራተኞች በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ውይይት አካሄዱ

ነሐሴ 11 ቀን 2015 ዓ.ም አዲስ አበባ የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን አመራርና ሰራተኞች በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት አካሂደዋል፡፡...

ቦሌ ኤርፖርት – ጎሮ የመንገድ ፕሮጀክት፣ ሌላው የከተማዋ ውበት፤

አዲስ አበባን ለኑሮና ለሥራ ምቹ የሆነች ዘመናዊ ከተማ ለማድረግ እየተሰሩ ከሚገኙ የተለያዩ የከተማ ልማት ሥራዎች አንዱ የመንገድ ዘርፍ ሥራ ነው፡፡...

የቀጨኔ ቁስቋም የአስፋልት መንገድ ግንባታ ቀሪ ሥራ ለማጠናቀቅ እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 4 ቀን 2015፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን በራስ አቅም እየገነባቸው ከሚገኙ በርካታ የመንገድ ፕሮጀክቶች መካከል አንዱ...

የመንገድ መብራቶችን የማሻሻል ሥራ

የመንገድ ዳር መብራቶች በምሽት የሚኖረውን የህብረተሰቡን እንቅስቃሴ እና የትራፊክ ደህንነቱን ለማስጠበቅ ካላቸው ሚና ባሻገር የከተማዋን ገፅታ በመለወጥ ረገድ ከፍተኛ አስተዋፅኦ...

በበጀት ዓመቱ 29 ኪሎ ሜትር የእግረኛ መንገድ ተገንብቷል

አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 2 ቀን 2015 ዓ.ም፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን በ2015 በጀት ዓመት 29 ኪሎ ሜትር የእግረኛ መንገድ...

የእግረኛ መንገዶችን ከጉዳት መከላከል የሁላችንም ኃላፊነት ሊሆን ይገባል!

በመዲናችን አዲስ አበባ በከፍተኛ የመንግሥትና የህዝብ ሀብት የተገነቡ የእግረኛ መንገዶች ከተገነቡበት ዓላማ ውጭ ባልተገባ መልኩ ጥቅም ላይ እየዋሉ በመሆናቸው ለከፍተኛ...

ባለስልጣን መሰሪያ ቤቱ ለሚደግፋቸው 50 ሕፃናት ከ223ሺብር በላይ ግምት ያለው የኑሮ ድጎማ ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ነሀሴ 1 ቀን 2015ዓ.ም፣- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን በየዓመቱ ከሚያደርገው የክረምት የበጎ ፍቃድ ተግባራት መካከል የባለስልጣን መስሪያ ቤቱ...

በ2016 በጀት ዓመት ከ3 ሺ 500 በላይ ለሚሆኑ የባለሥልጣኑ ሠራተኞች ስልጠና ለመስጠት ታቅዷል

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 28 ቀን 2015 ዓ.ም፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን በ2016 በጀት ዓመት ከ 3 ሺ 500 በላይ...

በበጀት ዓመቱ ከ7 ነጥብ 2 ሚሊዮን ብር በላይ ግምት ያለው የመንገድ ሀብት ላይ ጉዳት ደርሷል

አዲስ አበባ ፣ሐምሌ 25 ቀን 2015 ዓ.ም፡- በ2015 በጀት ዓመት በተሸከርካሪዎች ግጭት ምክንያት 7ከ ነጥብ 2 ሚሊዮን ብር በላይ ግምት...

በበጀት ዓመቱ ከ421 ሚሊዮን ብር በላይ ግምት ያላቸው የግንባታ ግብዓቶች ተመርተው ጥቅም ላይ እንዲውሉ ተደርጓል

አዲስ አበባ፣ሀምሌ 24 ቀን 2015 ዓ.ም፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን በ2015 በጀት ዓመት ውስጥ ከ421 ሚሊዮን ብር በላይ ግምታዊ...