+251 11371 2982 aacracom@gmail.com

Posts by admin

በፒያሳና አካባቢው ሲካሄድ የቆየው የመንገድ ማሻሻያ ግንባታ ተጠናቀቀ

የካቲት 2 ቀን 2016 ዓ.ም፣ አዲስ አበባ፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን በፒያሳና አካባቢው ሲያካሂድ የነበረውን የመንገድ ማሻሻያ ግንባታ ሥራ...

ቋሚ ኮሚቴው የባለሥልጣኑን የ6 ወራት የስራ አፈፃፀም ገመገመ

የካቲት 1 ቀን 2016 ዓ.ም ፣ አዲስ አበባ፡- የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት የመሰረተ ልማትና ትራንስፖርት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ...

በከተማዋ እየተገነቡ የሚገኙ የመንገድ ፕሮጀክቶች የትራፊክ ፍሰትንና ደህንነትን ለማስጠበቅ የሚያስችሉ መሆናቸው ተገለፀ

አዲስአበባ፣ጥር 28 ቀን 2016 ዓ.ም፡- የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትራፊክ ማኔጅመንት ባለስልጣን ከፍተኛ አመራሮች በከተማዋ የትራፊክ ፍሰትንና ደህንነትን ለማስጠበቅ የሚያስችሉ...

የቃሊቲ – ቡልቡላ – ቅሊንጦ የመንገድ ፕሮጀክት ግንባታ አሁናዊ ገፅታ

በቡልቡላና አቃቂ ወንዞች ላይ የተገነቡትን እና በድምሩ ግማሽ ኪሎ ሜትር ርዝመት ያላቸውን ግዙፍ የወንዝ መሻገሪያ ድልድዮች አካቶ እየተገነባ የሚገኘው የቃሊቲ...

ከቃኘው ሻለቃ አደባባይ ወደ ግብፅ ኤምባሲ የሚወስደው አቋራጭ መንገድ በጥገና ላይ ነው

ጥር 26 ቀን 2016 ዓ.ም አዲስ አበባ፦ በዚህ ሣምንት የአስፋልት መንገድ ጥገና ስራ እየተከናወነ ከሚገኝባቸው አካባቢዎች መካከል ከቃኘው ሻለቃ አደባባይ...

የፈረንሳይ ኤምባሲ- አቦ ቤተክርስቲያን የመንገድ ግንባታ አሁናዊ ገፅታ

አዲስ አበባ፣ ጥር 26 ቀን 2016 ዓ.ም፡-የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን በራስ ኃይል ከሚገነባቸው መንገዶች መካከል አንዱ የሆነውን የፈረንሳይ ኤምባሲ-...

የመውጫና መግቢያ መንገዶች ግንባታ

አዲስ አበባ፣ ጥር 26 ቀን 2016 ዓ.ም፡- ለአዲስ አበባ የከተማ ሁለንተናዊ እድገት ከፍተኛ አስተዋፅኦ እያበረከቱ ከሚገኙ የመሠረተ-ልማቶች አንዱ መንገድ ነው፡፡...

የመንገድ ግንባታና ጥገና ሥራዎችን በተሻለ ጥራትና ቅልጥፍና ለማከናወን የሚያስችል አዲስ ማሽን አገልግሎት መስጠት ጀመረ

ጥር 25 ቀን 2016 ዓ.ም፣ አዲስ አበባ፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን ከዚህ በፊት በከተማዋ የመንገድ ግንባታና ጥገና ሥራዎች ላይ...

ባለሥልጣን መስሪያ ቤቱ ከ515 ሚሊዮን ብር በላይ ግምት ያላቸው ልዩ ልዩ የግንባታ ግብዓቶች በማምረት ለአገልግሎት አብቅቷል

አዲስ አበባ፣ ጥር 21 ቀን 2016 ዓ.ም፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን በበጀት ዓመቱ የመጀመሪያ መንፈቅ ዓመት ውስጥ ለመንገድ ግንባታና...

ከአያት እስከ ጣፎ የእግረኛ መንገድ መልሶ ግንባታ ስራ እየተከናወነ ይገኛል

ጥር 20 ቀን 2016 ዓ.ም. አዲስ አበባ፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን የመንገድ መሠረተ-ልማት ተደራሽነትን ለማረጋገጥ ከሚያከናውናቸው ልዩ ልዩ የመንገድ...