+251 11371 2982 aacracom@gmail.com
የቦሌ ሚካኤል- ተሻጋሪ ድልድይ ግንባታ በመፋጠን ላይ ይገኛል

የቦሌ ሚካኤል- ተሻጋሪ ድልድይ ግንባታ በመፋጠን ላይ ይገኛል

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7 ቀን 2014 ዓ.ም፡- የቦሌ ሚካኤል አደባባይ የላይና የታች መንገድ ቡልቡላ ካባ መግቢያ የመንገድ ፕሮጀክት አንድ አካል...

ጠ/ሚ አብይ አህመድ(ዶ/ር)

“አዲስ አበባን ስንመለከት ባለፉት ሶስት አመታት ብቻ 151 ኪ/ሜ አስፓልት ተሰርቷል፡፡ተጠናቆ ስራ ጀምሯል፡፡አንዳንዱ እስከ 60 ሜትር ስፋት አለው፡፡ 151 ሲባል...

የአራራት ካራ ኮተቤ የመንገድ ማሻሻያ ፕሮጀክት ክረምቱ ተጠናክሮ ከመግባቱ በፊት ተጠናቆ ለአገልግሎት ክፍት እንደሚሆን ተገለጸ ።

በም/ከንቲባ ማዕረግ የአዲስ አበባ ከተማ ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ ጥራቱ በየነ በተደጋጋሚ ከ ነዋሪዎች ቅሬታ የሚቀርበትን የአራራት ካራ ኮተቤ መንገድ...

ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ኮሚኒኬሽን ቢሮ የተሰጠ መግለጫ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በዘንድሮ ክረምት በጎርፍ አደጋ ስጋት ያለባቸው አካባቢ የሚገኙ ነዋሪዎች ከወዲሁ ጥንቃቄ እንዲያደርጉ ጥሪ ቀርቧል አዲስ አበባ...

ከቂርቆስ ወደ ጎፋ ማዞሪያ የሚወስደው ማሳለጫ ድልድይ ለትራፊክ ክፍት ሆኗል

አዲስ አበባ፡- ሰኔ 3 ቀን 2014 ዓ.ም፡- የፑሽኪን አደባባይ ጎፋ ማዞሪያ -ጎተራ ማሳለጫ የመንገድ ፕሮጀክት አንድ አካል የሆነው ከቂርቆስ ወደ...

የቄራ – ጎፋ መብራት ኃይል የመንገድ ግንባታ በመፋጠን ላይ ነው

አዲስ አበባ – ሰኔ 2 ቀን 2014 ዓ.ም፡- የቄራ ከብት በረት – ጎፋ መብራት ሀይል ኮንዶሚኒየም የመንገድ ፕሮጀክት ግንባታን በአጭር...

የቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ -ጎሮ የመንገድ ፕሮጀክት ግንባታ እየተፋጠነ ይገኛል

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 2 ቀን 2014 ዓ.ም፡- ከቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ -ጎሮ አይ .ሲ .ቲ ፓርክ ድረስ እየተገነባ የሚገኘው...

በመንገድ ዳር የውሀ መፋሰሻ መስመሮች ላይ በሚደርስ ጉዳት ሳቢያ የጎርፍ አደጋ እየተከሰተ ነው

ግንቦት 30 ቀን 2014 ዓ.ም አዲስ አበባ፡- በአዲስ አበባ ከተማ በተለያዩ አካባቢዎች የውሀ መፋሰሻ መስመሮችን በአግባቡ ባለመጠቀም ምክንያት የጎርፍ አደጋ...