+251 11371 2982 aacracom@gmail.com

የአንበሳ ጋራጅ – ጎሮ አደባባይ የኮሪደር ልማትን በአጭር ጊዜ ለማጠናቀቅ እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 27 ቀን 2017 ዓ.ም፡- ከአንበሳ ጋራጅ – በጃክሮስ – ጎሮ አደባባይ ድረስ እየተከናወነ የሚገኘውን የኮሪደር ልማት ቀሪ...

በከተማዋ መዋቅራዊ ፕላን መሠረት የመንገድ መሠረተ-ልማት ተደራሽ ለማድረግ እየተሠራ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ10ኛው የአዲስ አበባ መዋቅራዊ ፕላን መሠረት የከተማዋን 30 በመቶ ክፍል በመንገድ መሠረተ-ልማት...

የቦሌ ኤርፖርት – ጎሮ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት አፈፃፀም 90 በመቶ ደርሷል

የአዲስ አበባ ፣ የካቲት 22 ቀን 2017 ዓ.ም፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን ከቦሌ ብራስ የቀለበት መንገድ መጋጠሚያ ወደ ጎሮ...

አዲስ ለተቀጠሩ የምህንድስና ባለሙያዎች ሥልጠና እየተሰጠ ነው

የካቲት 19 ቀን 2017 ዓ.ም፣ አዲስ አበባ፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን ከኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ማኔጅመንት ኢንስቲትዩት ጋር በመተባበር አዲስ ለተጠቀሩ...

የ6 ወራት ዕቅድ አፈፃፀም የሰራተኞች ውይይት ተካሄደ

የዘንድሮው ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀንም በጋራ ተከብሯል;; አዲስ አበባ፣ የካቲት15 ቀን 2017 ዓ.ም፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን ሠራተኞች በ2017...

አሁን!

የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን ሰራተኞች እና በየደረጃው የሚገኙ የሥራ መሪዎች በ2017 በጀት ዓመት 6 ወራት ዕቅድ አፈፃፀምና ቀጣይ የትኩረት...

በሎት 5 የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት ጽ/ቤት ጉብኝት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ የካቲት13 ቀን 2017፣- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን በኦፕሬሽን ዘርፍ የሚያከናውነውን የራስ ኃይል የመንገድ ግንባታ ለማቀላጠፍ በዚህ በጀት...

ዛሬ ማለዳ በዘውዲቱ መታሰቢያ ሆስፒታል የገነባነውን እና ለሀገራችን የመጀመሪያ የሆነውን የህጻናት የነርቭ እና ህብለሰረሰር ቀዶ ጥገና ህክምና የልህቀት ማዕከል አስመርቀናል።

ዘመናዊ የህክምና መሳሪያዎች የተሟሉለት ይህ የልህቀት ማዕከል በዓመት ከአምስት ሺሕ በላይ ለሚሆኑ ህጻናት አገልግሎት የሚሰጥ ሲሆን ለሀገራችን ህጻናት ትልቅ አስተዋፅዖ...

ወጂ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ የድልድይ ግንባታ ስራ በመከናወን ላይ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት13 ቀን 2017 ፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 9 በተለምዶ ወጂ ተብሎ በሚጠራው...

ፍትሃዊ የትምህርት ሽፋንና ተደራሽነትን ከማሳደግ አኳያ የተማሪ ቅበላን 1,253,737(106%) ማድረስ ተችሏል፤

ይህም ከባለፈው ተመሳሳይ ወቅት ጋር አፈፃፀሙ ሲነፃፀር 89,049 ብልጫ ያለዉ ነዉ፡፡ የትምህርት ፍትሀዊነትን ከማስፈንም አካያ በሁሉም ትምህርት ቤቶች የልዩ ፍላጎት...