+251 11371 2982 aacracom@gmail.com

የባለስልጣኑ ሠራተኞች ተግባራዊ ዕቅድና ውጤታማ የስራ አፈፃፀም እንዲኖር የሚያስችል የአቅም ግንባታ ስልጠና ተሰጠ

መጋቢት 29 ቀን 2014 ዓ.ም አዲስ አበባ፡- ለአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን ሠራተኞች በዕቅድ ዝግጅትና ሪፖርት አቀራረብ ላይ ያሉ ክፍተቶችን...

በስርቆት ወንጀል የተጠረጠሩ የባለሥልጣን መስሪያቤቱ የጥበቃ ሰራተኞች በቁጥጥር ሥር እንዲውሉ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30 ቀን 2014 ፡- ገርጂ አከባቢ ከሚገኘው የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን የብረታ ብረት ወርክ ሾፕ መጋቢት...

የአያት ጣፎ የማስፋፍያ መንገድ ግንባታ ፕሮጀክት የመጀመሪያ ደረጃ አስፋልት ማልበስ ስራ ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29 ቀን 2014 ዓ.ም፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን በራስ ኃይል ግንባታው እየተከናወነ የሚገኘው የአያት- ጣፎ የማስፋፍያ...

የእግረኛ መንገዶችን በግንባታ ቁሳቁሶች እና ተረፈ ምርቶች በዘጉ አካላት ላይ እርምጃ እየተወሰደ ነው

መጋቢት 26 ቀን 2013 ዓ.ም አዲስ አበባ ፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን በእግረኛ መንገድ ላይ የግንባታ ግብአትና ተረፈ ምርት...

የአትላስ ድልድይ የጥገና ስራ 65 በመቶ ተከናውኗል

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24 ቀን 2014 ዓ.ም፡- የጥገና ስራው ከሁለት ወር በፊት የተጀመረው የአትላስ ድልድይ አሁን ላይ ዓጠቃላይ አፈፃፀሙ ከ65...

የሰሚት 40/60 ኮንዶሚንየም የአስፋልት መንገድ ፕሮጀክት በተሻለ የስራ እንቅስቃሴ ላይ ይገኛል፡፡

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23 ቀን 2014 ዓ.ም ፡- የሰሚት 40/60 ኮንዶሚኒየም የውስጥ ለውስጥ የመንገድ ፕሮጀክት ግንባታ በተሻለ የስራ እንቅስቃሴ ላይ...

የሲ ኤም ሲ – ሰሚት መደኃኒዓለም መንገድ ግንባታ የወሰን ማከበር ችግር ተፅእኖ ፈጥሮበታል

መጋቢት 23/2014 ዓ.ም – አዲስ አበባ፡- ከሲ.ኤም.ሲ ተነስቶ – ሰሚት መደኃኒዓለም የሚዘልቀው የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት የወሰን ማስከበር ስራው በወቅቱ ባለመጠናቀቁ...

በከተማዋ የተለያዩ አካባቢዎች የጥገና ስራዎች እየተከናወኑ ነው

መጋቢት 22 ቀን 2014 ዓ.ም አዲስ አበባ፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን የሕብረተሰብን የዕለት ተለት የትራፊክ እንቅስቃሴ የሚያሳልጡ በከተማዋ የተለያዩ...

የቃሊቲ ቶታል- አቃቂ ድልድይ- ቱሉ ዲምቱ መንገድ ፕሮጀከት ግንባታ 77 በመቶ ደረሰ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 16 ቀን 2014 ዓ.ም፡- በአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን የራስ ሃይል እየተገነባ የሚገኘው የቃሊቲ ቶታል- አቃቂ ድልድይ-...

ባለፉት 8 ወራት 95 ኪሎ ሜትር ርዝመት ያለው የኮብል ስቶን መንገድ ግንባታ እና የጥገና ስራ ተከናውኗል

አዲስ አበባ፣መጋቢት 14 ቀን 2014 ዓ.ም፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን በተያዘው በጀት ዓመት 8 ወራት 95 ኪሎ ሜትር ርቀት...