+251 11371 2982 aacracom@gmail.com

የፍትህ ሥርዓትና የሕግ የበላይነትን ማስከበር በተመለከተ

በፍትህ ሥርዓታችን የሕግ የበላይነትን በማስከበር የሰብዓዊ መብት አያያዝ እንዲጎለብት ለማድረግ በፍትሐብሔር ጉዳዮች የከተማ አስተዳደሩንና የነዋሪውን መብትና ጥቅም ከማስጠበቅ አንፃር ክርክር...

ቀዳማይ ልጅነትን ልማት ፕሮግራምን በተመለከተ

ፐሮግራሙ የከተማችንን 1.3 ሚሊዮን ህጻናትን በተለይ ደግሞ 330‚000 አነስተኛ ገቢ ካላቸው ቤተሰብ የተገኙ ህጻናት ለመድረስ ያለሙ አምስት አንኳር ኢኒሼቲቮሽን አቅደን...

የተቋም ግንባታና አገልግሎነት አሰጣጥ በተመለከተ

በተቋማት ምቹ የስራ አካባቢ ለመፍጠር ከ2 ሽህ 147 በላይ የመንግስት ሰራተኞች በህጻናት ማቆያ ልጆቻቸውን እንዲከባከቡ በማድረግ ተጠቃሚ እንዲሆኑ ተደርጓል። በተቋማት...

ሰላምና ፀጥታን በተመለከተ

በሠላምና ፀጥታ ጉዳዮች የኅብረተሰቡን ተሳትፎ ለማጎልበት በአካባቢ ሠላም፣ በአብሮነትና ትብብር የሰላም እሴት ግንባታ ዙሪያ በድግግሞሽ ከ7.9 ሚሊዮን በላይ የኅብረተሰብ ክፍሎችን...

መስራት ያስከብራል፤ ውጤት ማስመዝገብም ያሸልማል!

ከንቲባ አዳነች አቤቤ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የከተማዋ መንገዶች ባለስልጣን ሰራተኞች በ2017 በጀት ዓመት ላስመዘገቡት የላቀ ውጤት የምስጋና እና የደረጃ...

በ90 ቀናት ዕቅድ ላይ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10 ቀን 2017ዓ.ም፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን ጀነራል ካውንስል አባላትና በየደረጃው የሚገኙ የሥራ መሪዎች በቀጣይ 90...

በገቢ አሰባሰብ ላይ የሚነሱ ችግሮችን መቅረፍ ላይ ያተኮረ ግምገማ በማድረግ አቅጣጫ ሰጡ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ዛሬ ማለዳ የ90 ቀናት አንዱ የትኩረት አጀንዳዎች መካከል የሆነውን ገቢን በአግባቡ መሰብሰብ እና...

በእግረኞች መንገድ ላይ መኪና በመንዳት ደንብ ተላልፈው የተሰወሩ አሽከርካሪዎች 300 ሺህ ብር መቅጣቱ አስታወቀ

የአዲስ አበባ ከተማ ደንብ ማስከበር ባለስልጣን በትላንትናው እለት በቂርቆስ ክፋለ ከተማ ወረዳ 03 ወሎ ሰፈር አካባቢ በተሠራው የኮሪደር ልማት መሰረተ...

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ 4ኛ ዓመት 12ኛ መደበኛ ስብሰባዉን በሁለት ወሳኝ ከተማ አቀፍ አጀንዳዎች ላይ ተወያይቶ የሚከተሉትን ውሳኔዎች አሳልፏል ::

በዚህም መሰረት ፤- 1ኛ. የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ2018 ዓ.ም በጀት 350 ቢሊየን ብር ሆኖ ለምክር ቤት እንዲቀርብ ፤ ውሳኔ...

በመዲናችን 35ኛው የአፍሪካ የሕፃናት ቀን በዓል በተለያዩ ሁነቶች በታላቅ ድምቀት ተከብሮ ዋለ

የቀዳማይ ልጅነት ሣምንት እና በአፍሪካ ለ35ኛ እንደ ሃገር ለ34ኛ ጊዜ”የነገ ሀገር ተረካቢ ትውልድን ለማነጽ ሕፃናት ተኮር ተግባራትን እናከናውን!” በሚል መሪ...