+251 11371 2982 aacracom@gmail.com

የትራፊክ መጨናነቅ ችግርን ይፈታል ተብሎ የታመነበት የማሳለጫ ድልድይ ግንባታ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 12 ቀን 2015 ዓ.ም፡- በአዲስ አበባ ከተማ ከፍተኛ የትራፊክ መጨናነቅ ችግርን ይፈታሉ ተብለው በግንባታ ላይ ከሚገኙት ግዙፍ...

የውሃ መፋሰሻ መስመሮች እድሳትና የፅዳት ስራ እየተከናወነ ይገኛል

አዲስ አበባ፣ ህዳር 9 ቀን 2015 ዓ.ም፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን በከተማዋ የተለያዩ ማዕዘናት በአፈር፣ በቆሻሻና መሰል ምክንያቶች ለብልሽት...

ከቦሌ -ጎሮ የመንገድ ፕሮጀክት ግንባታ ተጨማሪ የአስፋልት ንጣፍ ስራ እየተከናወነ ይገኛል

አዲስ አበባ፣ህዳር 8 ቀን 2015 ዓ.ም፡- ከቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ -ጎሮ አይ.ሲ .ቲ ፓርክ ድረስ እየተገነባ የሚገኘው የመንገድ ፕሮጀክት...

ቂርቆስ ማርገጃ – ቡልጋሪያ የመንገድ ግንባታ በተሻለ አፈፃፀም ላይ ይገኛል

አዲስ አበባ፣ ህዳር 5 ቀን 2015ዓ.ም፡- ታህሳስ 10 ቀን 2014ዓ.ም የተጀመረው የቂርቆስ ማርገጃ -ቡልጋርያ የመንገድ ግንባታ በተሻለ አፈፃፀም ላይ ይገኛል፡፡...

ከአፍሪካ ህንፃ- ጀሞ መስታወት ፋብሪካ የመንገድ ፕሮጀክት ግንባታ 68.2 በመቶ ላይ ደርሷል

አዲስ አበባ ፣ህዳር 5 ቀን 2015 ዓ.ም፡- በተለምዶ አፍሪካ ህንፃ ተብሎ ከሚጠራው አካባቢ ጀምሮ እስከ ጀሞ መስታወት ፋብሪካ የሚደርሰው የመንገድ...

የአንበሳ ጋራዥ – ናሳው ሪል ስቴት አርሴማ ቀለበት መንገድ ግንባታ በመፋጠን ላይ ይገኛል

አዲስ አበባ ፣ህዳር 3 ቀን 2015 ዓ.ም፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን በራስ ኃይል እያስገነባቸው ከሚገኙ የመንገድ ፕሮጀክቶች መካከል አንዱ...

በተለያዩ ምክንያቶች ግንባታቸው ቆሞ የነበረው የሁለት መንገዶች ግንባታ ሥራ ቀጥሏል

ከቃሊቲ ቀለበት መንገድ አደባባይ – ቡልቡላ – ቂሊንጦ አደባባይ የሚወስደው የመንገድ ፕሮጄክት ግንባታ 74 በመቶ ደርሷል አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30...

በከተማዋ የተለያዩ አካባቢዎች የመንገድ ጥገና ስራ ተጠናክሮ እንደቀጠለ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29 ቀን 2015ዓ.ም፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን በከተማዋ የተለያዩ አካባቢዎች በተለያዩ ምክንያቶች አልፎ አልፎ ለብልሽት የተዳረጉ...

የጡት ካንሰር የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29 ቀን 2015ዓ.ም፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን ከ100 በላይ ለሚሆኑ የባለስልጣኑ ሴት ሰራተኞች የጡት ካንስር የግንዛቤ...

በበጀት ዓመቱ 90 ኪ.ሜ የኮብል መንገዶችን ለመገንባት በዕቅድ ተይዞ እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29 ቀን 2015 ዓ.ም፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን በ2015 በጀት ዓመት 90 ኪ.ሜ የኮብል ንጣፍ መንገዶች...