+251 11371 2982 aacracom@gmail.com

Posts by admin

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ 3ኛ ዓመት 11ኛ መደበኛ ስብሰባ በሶስት ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል::

የከተማ አስተዳደሩ ካቢኔ በ3ኛ ዓመት 11ኛ መደበኛ ስብሰባ ለከተማዋ ማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ አቅም ጉልህ ሚና ባላቸው ጉዳዮች ላይ በዛሬው ዕለት...

ከቶታል መስቀለኛ ወደ ጦር ኃይሎች የሚወስደው መንገድ ተጠገነ

መጋቢት 24 ቀን 2016 ዓ.ም፣ አዲስ አበባ፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን ከቶታል መስቀለኛ ወደ ጦር ኃይሎች የሚወስደውን የቀለበት መንገድ...

የፈረንሳይ ፓርክ- አቦ ቤተክርስቲያን የመንገድ ግንባታ ለትራፊክ ክፍት ሆነ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24 ቀን 2016 ዓ.ም፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን በራስ ኃይል ከሚገነባቸው መንገዶች መካከል አንዱ የሆነውን የፈረንሳይ...

የቅየሳ እና የመረጃ አያያዝ አሠራርን የሚያጎለብት በተግባር የተደገፈ ስልጠና እየተሰጠ ነው

መጋቢት 23 ቀን 2016 ዓ.ም፣ አዲስ አበባ፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን የቅየሳ ባለሙያዎችን አቅም የሚያሳድግ በተግባር የተደገፈ ስልጠና በመሰጠት...

በከተማዋ የተለያዩ አካባቢዎች የድልድይ ጥገና እና መልሶ ግንባታ ስራ በመከናወን ላይ ነው

መጋቢት 23 ቀን 2016 ዓ.ም፣ አዲስ አበባ፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን በረጅም ጊዜ አገልግሎት እና በአጠቃቀም ጉድለት ምክንያት ጉዳት...

ይህን ያዉቃሉ?

የተቀናጀ የሲቪል ሰርቪስ የመረጃ አያያዝ ሶፍትዌር ስራ ላይ ለማዋል ስልጠና ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 19 ቀን 2016ዓ.ም፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን ከፌዴራል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ጋር በመተባበር የተቀናጀ የሲቪል ሰርቪስ...

በ5ኛው የህብረት ስምምነት ሰነድ ላይ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 18 ቀን 2016ዓ.ም፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን ከመሰረታዊ ሰራተኛ ማህበር ጋር በመተባበር ከተለያዩ የስራ ክፍሎች ለተውጣጡ...

ግዙፉ የቃሊቲ – ቂሊንጦ አደባባይ የመንገድ ፕሮጀክት አሁናዊ ገፅታ በከፊል

የባለስልጣን መስሪያቤቱ ሴት ሠራተኞች የአድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚየምን ጎበኙ

መጋቢት 16 ቀን 2016 ዓ.ም አዲስ አበባ፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን ሴት ሠራተኞች የጥቁር ህዝቦች ኩራት ለሆነው የአድዋ ድል...