+251 11371 2982 aacracom@gmail.com

Posts by admin

መንገድ ጥገና የግንባታን ያህል ትኩረት ይሻል

መንገዶች በአገልግሎት ብዛት፣ በውሃ ፣ ከአቅማቸው በላይ በሆነ ከፍተኛ ጫና ምክንያት አሊያም በሌሎች በአጠቃቀም ችግሮች ምክያት ሊበላሹ ይችላሉ፡፡ መንገድ በከፍተኛ...

በአዲስ አበባ ጎዳናዎች ላይ እየተሳሉ የሚገኙ የመንገድ ዳር ሥዕሎች ለከተማዋ ተጨማሪ ውበትን እያጎናፅፉ ነው

አዲስ አበባ፣ 21 ቀን 2015 ዓ.ም፡- ኢትዮጵያውያን የስነ-ጥበብ ባለሙያዎች ከተለያዩ ሀገራት ኤምባሲዎች ጋር በመተባበር ወዳጅነት፣ ሠላምና ተስፋን የሚያንፀርቁ የስነ-ጥበብ ሥራዎችን...

በመጀመሪያው ሩብ ዓመት ከ 40 ሚሊዮን ብር በላይ ግምት ያላቸው የግንባታ ግብዓቶች ማምረት ተችሏል

አዲስ አበባ፣ጥቅምት 19 ቀን 2015 ዓ.ም፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን ባላለፉት 3 ወራት ብቻ ለመንገድ ግንባታና ጥገና ስራዎች አገልግሎት...

በመጀመሪያው ሩብ ዓመት 297 የመንገድ ወሰን ማስከበር ስራዎች ተሰርተዋል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19 ቀን 2015 ዓ.ም፡- በመንገድ ግንባታ ሥራ ላይ ጉልህ ተጽዕኖ ያለውን የወሰን ማስከበር ችግር ለመፍታት ከባለድርሻ አካላት...

የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን 5ኛው የህብረት ስምምነት ሰነድ ፀደቀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18 ቀን 2015 ዓ.ም፡- በአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣንና በተቋሙ የሠራተኛ ማህበር መካከል በተደረገ ድርድር የተዘጋጀው አምስተኛው...

ከጎሮ አደባባይ- አይሲቲ ፓርክ የሚወስደው መንገድ የጥገና ስራው 250 ሜትር ርዝመት በ15 ሜትር የጎን ስፋት የሚሸፍን ሲሆን ደረጃውን በጠበቀ መልኩ የጥገና ስራው እየተከናወነ ይገኛል፡፡

ከጎሮ አደባባይ – አይሲቲ ፓርክ የሚወስደው መንገድ የጥገና ስራ እየተከናወነ ይገኛል አዲስ አበባ፣ጥቅምት 18 ቀን 2015 ዓ.ም፡- የአዲስ አበባ ከተማ...

በመንገድ ሀብት ላይ የሚፈፀሙ ህገወጥ ተግባራትን መከላከል የሚያስችል የእርምት እርምጃ እየተወሰደ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18 ቀን 2015 ዓ.ም፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን በመንገድ ሀብት ላይ ህገወጥ ተግባራት በሚፈፅሙ ተቋማት እና...

አንፎ አካባቢ የድጋፍ ግንብ እየተገነባ ይገኛል

አዲስ አበባ ጥቅምት 18 ቀን 2015 ፣- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን ከአለም ባንክ ወደ አምቦ መውጫ መስመር ላይ በሚገኘውና...

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16 ቀን 2015 ዓ.ም ፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን አመራሮች በኢትዮጵያ የመጀመሪያ የሆነውን የሳይንስ ሙዚየም የጉብኝት መርሀ ግብር አካሄዱ፡፡

የባለስልጣን መስሪያ ቤቱ አመራሮች በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ እውን ሆኖ ሳይንስና ቴክኖሎጂን በጉልህ በማሳየት ሀገራዊ ዕድገትን ለማፋጠን ያግዛል ተብሎ ተስፋ የተጣለበትን...

ባለስልጣኑ በመጀመሪያው ሩብ ዓመት የተለያዩ የግንባታና የጥገና ስራዎችን አከናወነ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15 ቀን 2015 ዓ.ም፡-የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን በ2015 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ሩብ ዓመት ልዩ ልዩ የግንባታና...