+251 11371 2982 aacracom@gmail.com

Posts by admin

ማስታወቂያ

በመንገድ ግንባታ ምክንያት ዝግ የሚሆን መንገድ ስለማሳወቅ የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን ከተማዋን የትራፊክ እንቅስቃሴ ምቹ እና የተሳለጠ በማድረግ የህብረተሰቡን...

የአፍሪካ ህንፃ- መስታዎት ፋብሪካ አስፋልት መንገድ ፕሮጀክት የግንባታ ስራው በመፋጠን ላይ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 24 ቀን 2014 ፣- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን ጀሞ ሚካኤል አከባቢ የሚገኘው ከአፍሪካ ህንፃ- መስታዎት ፋብሪካ...

መጪውን የክረምት ወራት ታሳቢ ያደረገ የድሬኔጅ መስመር ግንባታና ጥገና ስራ ተጠናክሮ ቀጥሏል

ግንቦት 24 ቀን 2014 ዓ.ም አዲስ አበባ፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን መጪውን የክረምት ወራት ታሳቢ ያደረጉ የመንገድ ዳር የዝናብ...

የተወደዳችሁ የገፃችን ተከታታዮች፤

በየጊዜው ለምታደርሱን አስተያየትና ጥቆማ ያለንን አክብሮት በዚህ አጋጣሚ እየገለፅን፤ ከሰሞኑ ከደረሱን ጥቆማዎች መካከል አንዱ የሚከተለው እንደነበር ልናስታውሳችሁ ወደድን፡- Yareds Eshetu...

የሰሚት 40/60 ኮንዶሚንየም መንገድ ፕሮጀክት አስፋልት ለማልበስ የቅድመ ዝግጅት ስራ በመከናወን ላይ ነው፡፡

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 22 ቀን 2014 ዓ.ም ፡- የሰሚት 40/60 ኮንዶሚኒየም የውስጥ ለውስጥ የመንገድ ፕሮጀክት አስፋልት ለማልበስ የቅድመ ዝግጅት ስራ...

ስለተሰጠን አስተያየት

ባለስልጣን መስሪያ ቤቱ በድልድዮችና በወንዞች ዳርቻ ላይ የሚደፋ የግንባታ ተረፈ ምርት፣ ደረቅ ቆሻሻና መሰል ተያያዥ ችግሮች በመጭው የክረምት ወራት ለጎርፍ...

ናሳው ሪልስቴት አርሴማ ቀለበት መንገድ ፕሮጀክት የአስፋልት ማልበስ ስራ እየተከናወነ ይገኛል

አዲስ አበባ ግንቦት 18 ቀን 2014 ፣- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን በከተማዋ እየተገነቡ ካሉ በርካታ ፕሮጀክቶች መካከል አንዱ የሆነው...

ከገዳመ እየሱስ – 18 መብራት – አጠና ተራ የአስፋልት ጥገና ስራ እየተከናወነ ነው

ግንቦት 17 ቀን 2014 ዓ.ም አዲስ አበባ፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን ከገዳመ እየሱስ – 18 መብራት – አጠና ተራ...

የመዲናችን ጎዳናዎች የምሽት ገፅታ በከፊል

በቢጫና ጥቁር ጉልህ ቀለማት ያሸበረቁት የተሸከርካሪ እና የእግረኛ መተላለፊያ መንገድ አካፋይ የጠርዝ ድንጋዮች(curbstone)፣ እንዲሁም በምሽት ክፍለ ጊዜ በከተማችን ጎዳናዎች ላይ...

የወል ኃላፊነታችንን ለመወጣት አናመንታ!

የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን የመዲናዋን የመንገድ ሽፋን ለማሳደግና የትራፊክ እንቅስቃሴውን ምቹ ለማድረግ መጠነ ሰፊ የመንገድ ግንባታ እና ጥገና ሥራዎችን...