+251 11371 2982 aacracom@gmail.com

Posts by admin

ከሜክሲኮ – ሳር ቤት

የኮሪደር ልማቱ ገፀ-በረከቶች

የሜክሲኮ – ሳር ቤት መንገድ አሁናዊ ገፅታ

በኤች.አይ.ቪ/ኤድስ መከላከልና የህይወት ክህሎት ላይ ያተኮረ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15 ቀን 2016ዓ.ም፡- ከአዲስ አበባ ጤና ቢሮ ጋር በጋራ በመሆን በኤች.አይ.ቪ/ኤድስ መከላከልና የህይወት ክህሎት ላይ ያተኮረ የግንዛቤ...

የድል በር – ኬላ መንገድ ጥገና በተጠቃሚዎች ዕይታ

ሰኔ 12 ቀን 2016 ዓ.ም፣ አዲስ አበባ፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን በተለያዩ አካባቢዎች ከሚያከናውናቸው መጠነ ሰፊ የመንገድ ግንባታ ሥራዎች...

የመንገድ መብራት አስተዳደር ደንብ

ሰኔ 11 ቀን 2016 ዓ.ም አዲስ አበባ፤ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ በ3ኛ ዓመት 14ኛ መደበኛ ስብሰባው የመንገድ መብራት አስተዳደር...

ሰኔ 11 ቀን 2016 ዓ.ም

አዲስ አበባ የአዲስ አበባ ካቢኔ 3ኛ ዓመት 14ኛ መደበኛ ስብሰባ ካፀደቃቸው ጉዳዮች አንዱ የመንገድ ሴት ባክ (Set Back) አጠቃቀምን በተመለከተ...

የአዲስ አበባ ካቢኔ 3ኛ አመት 14ኛ መደበኛ ስብሰባ በ3 ዋና ዋና አጀንዳዎች ላይ መክሮ ውሳኔ አሳልፏል።

1. የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በከተማዋ የሚገኙ ዋና ዋና መንገዶች ላይ ባሉ የሴት ባክ (setback) ፕላን ትግበራ ከመንገድ ያላቸው ርቀት...

የቀጨኔ መቀጠያ -ጉጃ በር መንገድ

የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን በራስ ኃይል አጫጭር እና አቋራጭ መንገድ በመገንባት፣ የህብረተሰቡን የመንገድ መሰረተ ልማት ጥያቄ እየመለሰ ከሚገኝባቸው ፕሮጀክቶች...

የመንገድ ዳር የዝናብ ውሃ መፋሰሻ መስመሮች ፅዳት ሥራ በመከናወን ላይ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10 ቀን 2016 ዓ.ም፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን፤ በከተማዋ የተለያዩ አካባቢዎች በአፈር፣ በቆሻሻና መሰል ምክንያቶች የተደፈኑ...

ከጀሞ አፍሪካ ሕንፃ ወደ ጀሞ መስታዎት የተገነባው መንገድ የአካባቢውን የትራፊክ ፍሰት እያቀላጠፈ እንደሚገኝ የመንገዱ ተጠቃሚዎች ገለፁ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7 ቀን 2016 ዓ.ም፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን በራስ ኃይል እየገነባቸው ከሚገኙ መንገዶች መካከል አንዱ የሆነው...