ከተማ አሰተዳደሩ በ6 ወራት ህዝቡን የሰላም ባለቤት ከማድረግ አኳያ
በበጀት አመቱ 6 ወራት ህዝብን የሰላም ባለቤት ከማድረግ አኳያ፣ በርካታ ስራዎች ተሰርተዋል፡፡ ህዝቡ በሰላም ሰራዊት ተደራጅቶ አካባቢውን መጠበቅና ህገወጥ ድርጊቶችን...
በበጀት አመቱ 6 ወራት ህዝብን የሰላም ባለቤት ከማድረግ አኳያ፣ በርካታ ስራዎች ተሰርተዋል፡፡ ህዝቡ በሰላም ሰራዊት ተደራጅቶ አካባቢውን መጠበቅና ህገወጥ ድርጊቶችን...
የሁለተኛው ዙር የኮሪደር ልማትን በተመለከተ፦ በቂ ዝግጅት የተደረገበትና የመጀመሪያውን ኮሪደር ልማት አፈፃፀም ልምዶችንና የሌሎች ሀገራትን ተሞክሮዎች ከነባራዊ ሁኔታችን ጋር በመቀመር/...
የውሃ አቅርቦት ሥራዎችን በተመለከተ ነባር የመጠጥ ውሃ አቅርቦት በተያዘለት መርሃ ግብር መሰረት እየተከናወነ ሲሆን፣ባሳለፍናቸው 6 ወራት የተሰሩ አዳዲስ የመጠጥ ውሃ...
150,000 የስራ እድል ለመፍጠር እቅድ ተይዞ ለ142,908 ቋሚ የስራ ዕድል መፍጠር ተችሏል። በዘርፍ ከፋፍለን ስንመለከት 97,126 (68%) የስራ ዕድል የተፈጠረዉ...
ፕሮጀክቶች በፍጥነት ጀምሮ የመጨረስ ባህልን በማዳበር ኢኮኖሚያዊ እና ማህበራዊ ጠቀሜታ ያላቸውን መሰረተ-ልማቶች፤ዲዛይንና ግንባታን በማከናወን የህበረተሰቡን ተጠቃሚነትን ለማረጋገጥ ባቀድነው መሰረት 217...
ፕሮጀክቶች በፍጥነት ጀምሮ የመጨረስ ባህልን በማዳበር ኢኮኖሚያዊ እና ማህበራዊ ጠቀሜታ ያላቸውን መሰረተ-ልማቶች፤ዲዛይንና ግንባታን በማከናወን የህበረተሰቡን ተጠቃሚነትን ለማረጋገጥ ባቀድነው መሰረት 217...