+251 11371 2982 aacracom@gmail.com

Posts by admin

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 25 ቀን 2016ዓ.ም፡-

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 25 ቀን 2016ዓ.ም፡- የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ በከተማዋ የተለያዩ አካባቢዎች ዓለም አቀፍ የስማርት ሲቲ ስታንደሰርድን...

የአውጉስታ- ወይራ የመንገድ ፕሮጀክት ግንባታ ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 25 ቀን 2016 ዓ.ም፡- በተለምዶ አውግስታ ተብሎ ከሚጠራው አካባቢ እስከ ወይራ ሰፈር ድረስ ሲገነባ የቆየው የመንገድ...

የቶታል 3 ቁጥር ማዞሪያ አደባባይ የማሻሻያ ግንባታ ወደ ማጠናቀቂያ ምዕራፍ ተሸጋግሯል

አዲስ አበባ፣ የካቲት 24 ቀን 2016 ዓ.ም፡- በኮልፌ ቀራኒዮ ክ/ከተማ በተለምዶ ቶታል 3 ቁጥር ማዞሪያ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ የሚገኘው የአደባባይ...

ለባለስልጣኑ የጥበቃ ሰራተኞች ሲሰጥ የቆየው የስራ ክህሎት ስልጠና ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 23 ቀን 2016 ዓ.ም፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን ከአዲስ አበባ ፖሊስ አካዳሚ ጋር በመተባበር 110 ለሚሆኑ...

በንብረት አያያዝና አጠባበቅ ላይ ያተኮረ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና እየተሰጠ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 20 ቀን 2016 ዓ.ም፤ የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን ከአዲስ አበባ ፖሊስ አካዳሚ ጋር በመተባበር 110 ለሚሆኑ...

ባለሥልጣን መስሪያ ቤቱ የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ተሳትፎውን አጠናክሮ ቀጥሏል

የካቲት 18 ቀን 2016 ዓ.ም፣ አዲስ አበባ፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን ከሚያከናውነው የመንገድ መሠረተ ልማት ግንባታና ጥገና ስራዎች ጎን...

የመንገድ መሠረተ-ልማትና የከተማ ውበት ቅንጅታዊ አሠራር ማሳያ ውብ ገፅታዎች

ቶታል 3 ቁጥር ማዞሪያ አደባባይን በማንሳት በትራፊክ መብራት የመቀየር ስራ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 17 ቀን 2016 ዓ.ም፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን በተለምዶ ቶታል 3 ቁጥር ማዞሪያ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ...

በመዲናዋ እየተገነቡ የሚገኙ የመንገድ ፕሮጀክቶች የከተማዋን የመንገድ ደረጃ ከፍ ያደረጉ ናቸው፦ ከንቲባ አዳነች አቤቤ

AMN – የካቲት 16/2016 ዓ.ም በተለያዩ የአዲስ አበባ ከተማ ማዕዘናት እየተገነቡ የሚገኙ የመንገድ ፕሮጀክቶች የመዲናዋን የመንገድ ስታንዳርድ ከፍ ያደረጉ መሆናቸውን...

ዓለም አቀፍ የስማርት ሲቲ ስታንዳርድን ያሟሉ አዳዲስ የመንገድ ኮሪደሮች ሊገነቡ ነው

አዲስ አበባ፣የካቲት 16 ቀን 2016 ዓ.ም፡- የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ በአዲስ አበባ ዓለም አቀፍ የስማርት ሲቲ...