የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን በ2017 በጀት ዓመት
የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን በ2017 በጀት ዓመት፤ የጠራ ዕቅድ በማቅረብ፣ ወቅቱን የጠበቀ የግዥ ሂደት እንዲከናወን እና ክፍያ በመፈፀም፤ እንዲሁም የሚወገዱ ንብረቶችን በወቅቱ በማሳወቅ የመንግሥት ንብረት በአግባቡ ጥቅም ላይ እንዲውል ለአበረከተው አስተዋፆኦ ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት የምስጋና የምስክር ወረቅት ተበርክቶለታል።
