+251 11371 2982 aacracom@gmail.com

Posts by admin

የባለስልጣን መስሪያ ቤቱን ሠራተኞች የመፈፀም አቅምን የሚያሳድጉ አጫጭር ስልጠናዎች እየተሰጡ ነው

ነሐሴ 26 ቀን 2015 ዓ.ም፣ አዲስ አበባ፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን በበጀት ዓመቱ የዝግጅት ምዕራፍ ከሚያከናውናቸው አበይት ተግባራት መካከል...

በ2015 በጀት ዓመት የስራ አፈፃፀም ምዘና ላይ ለተሳተፉ የኮሚቴ አባላት እውቅና ተሰጠ

አዲስ አበባ ፣ነሐሴ 25 ቀን 2015 ዓ.ም፡- የባለሥልጣን መስሪያቤቱ የ2015 በጀት ዓመት የስራ አፈፃፀም ምዘና በተሣካ ሁኔታ መካሄዱ ተገለፀ በምዘና...

የሚዲያ ተቋማት በተጨባጭ የተከናወኑ ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ልማቶችን በአካል ተገኝተው መጎብኘት ለሚዛናዊ ተግባቦት ወሳኝ ነው።

“አዲስን በሚዲያዎች እይታ” በሚል መሪ ቃል የሚዲያ ተቋማት እና ጋዜጠኞች በአዲስ አበባ ከተማ እየተከናወኑ ያሉ የልማት ስራዎችን፣ ታላላቅ (Mega) ፕሮጀክቶችን...

የሚዲያ ባለሙያዎች በከተማዋ በግንባታ ላይ የሚገኙ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክቶችን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ነሀሴ 25 ቀን 2015 ዓ.ም፡- ከተለያዩ የግልና የመንግስት የሚዲያ ተቋማት የተውጣጡ የሚዲያ ባለሙያዎች በከተማዋ በግንባታ ላይ የሚገኙ ግዙፍ የመንገድ...

በመንገድ ግንባታ ሂደት የኮንትራት ውል አስተዳደር ላይ ያተኮረ የአቅም ግንባታ ስልጠና ተሰጠ

ነሀሴ 23 ቀን 2015 ዓ.ም፣ አዲስ አበባ – የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን በመንገድ ግንባታ ሂደት ላይ የኮንትራት ውል ስርአት...

በአዳዲስ የመኖሪያ አካባቢዎች በጠጠር ደረጃ የመዳረሻ መንገዶች እየተገነቡ ነው

ነሐሴ 22 ቀን 2015 ዓ.ም፣ አዲስ አበባ፦ በአዲስ አበባ ከተማ የመንገድ መሰረተ-ልማት ተደራሽነትን ለማሳደግ በአዳዲስ የመኖሪያ አካባቢዎች በጠጠር ደረጃ የመዳረሻ...

የክረምት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት የቤት ዕድሳት መርሃ ግብር ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19 ቀን 2015 ዓ.ም፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን በዛሬው ዕለት በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 11 በተለምዶ...

በከተማዋ የድሬኔጅ መስመር ፅዳትና ጥገና ሥራ ተጠናክሮ እንደቀጠለ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17 ቀን 2015 ዓ.ም ፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን በክረምት ወቅት የሚያጋጥመውን የጎርፍ አደጋ ስጋት ለመከላከል...

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16 ቀን 2015 ዓ.ም፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን በመንገድ ጥገና መስክ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16 ቀን 2015 ዓ.ም፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን በመንገድ ጥገና መስክ ከሚያከናውናቸው ልዩ ልዩ ተግባራት የመንገድ...

የሰራተኞችን የመፈፀም አቅም የሚያዳብሩ ተከታታይ ስልጠናዎች እየተሰጡ ይገኛሉ

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 12 ቀን 2015ዓ.ም፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን በተለያዩ የስራ መስክ ያሰማራቸውን ሰራተኞች የመፈፀም አቅም የሚያሳድጉ ተከታታይ...