+251 11371 2982 aacracom@gmail.com

የሲ ኤም ሲ – ሰሚት መደኃኒዓለም መንገድ ግንባታ የወሰን ማከበር ችግር ተፅእኖ ፈጥሮበታል

መጋቢት 23/2014 ዓ.ም – አዲስ አበባ፡- ከሲ.ኤም.ሲ ተነስቶ – ሰሚት መደኃኒዓለም የሚዘልቀው የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት የወሰን ማስከበር ስራው በወቅቱ ባለመጠናቀቁ...

በከተማዋ የተለያዩ አካባቢዎች የጥገና ስራዎች እየተከናወኑ ነው

መጋቢት 22 ቀን 2014 ዓ.ም አዲስ አበባ፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን የሕብረተሰብን የዕለት ተለት የትራፊክ እንቅስቃሴ የሚያሳልጡ በከተማዋ የተለያዩ...

የቃሊቲ ቶታል- አቃቂ ድልድይ- ቱሉ ዲምቱ መንገድ ፕሮጀከት ግንባታ 77 በመቶ ደረሰ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 16 ቀን 2014 ዓ.ም፡- በአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን የራስ ሃይል እየተገነባ የሚገኘው የቃሊቲ ቶታል- አቃቂ ድልድይ-...

ባለፉት 8 ወራት 95 ኪሎ ሜትር ርዝመት ያለው የኮብል ስቶን መንገድ ግንባታ እና የጥገና ስራ ተከናውኗል

አዲስ አበባ፣መጋቢት 14 ቀን 2014 ዓ.ም፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን በተያዘው በጀት ዓመት 8 ወራት 95 ኪሎ ሜትር ርቀት...

የውስጥ ለውስጥና የአክሰስ መንገዶችን ችግር ለማቃለል የመቃረቢያ መንገድ ግንባታ እና ጥገና ስራ እየተከናወኑ ነው

መጋቢት 12 ቀን 2014 ዓ.ም የአዲስ አበባ፡- ከተማ መንገዶች ባለስልጣን የአዲስ አበባ የመንገድ መሰረተ ልማትን በሁሉም የከተማዋ አካባቢዎች ተደራሽ ለማድረግ...

በዓይነቱ ልዩ የሆነው የፑሽኪን አደባባይ ጎፋ ማዞሪያ -ጎተራ ማሳለጫ የመንገድ ፕሮጀክት ግንባታ 90 በመቶ ደረሰ

አዲስ አበባ፡- መጋቢት 12 ቀን 2014 ዓ.ም፡- የግንባታ ስራው መስከረም 20 ቀን 2012 ዓ.ም የተጀመረው የፑሽኪን አደባባይ ጎፋ ማዞሪያ -ጎተራ...

የቦሌ ሚካኤል ተሸጋጋሪ ድልድይ

የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን በመዲናዋ ቀለበት መንገድ ላይ የሚስተዋለውን የትራፊክ መጨናቅ ለመቀነስ የሚያስችል ስልት ቀይሶ እየሠራ ይገኛል፡፡ በተለይም ከፍተኛ...

የአፍሪካ ህንፃ- መስታዎት ፋብሪካ አስፋልት መንገድ ፕሮጀክት የስራ እንቅስቃሴ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7 ቀን 2014 ፣- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን ጀሞ ሚካኤል አከባቢ የሚገኘው ከአፍሪካ ህንፃ- መስታዎት ፋብሪካ...

ከጎፋ መብራት ኃይል ወደ ሳሪስ አደይ አበባ የሚወስደው አቋራጭ መንገድ በጥገና ላይ ነው

መጋቢት 7 ቀን 2014 ዓ.ም አዲስ አበባ፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን በከተማዋ በተለያዩ አካባቢዎች በአገልግሎት ዘመን ብዛትና በአጠቃቀም ችግር...

የለቡ ማሳለጫ ድልድይ ግንባታ በመፋጠን ላይ ይገኛል

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5 ቀን 2014 ዓ.ም፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን በከተማዋ እያስገነባቸው ከሚገኙ በርካታ የመንገድ ማሳለጫዎች መካከል አንዱ...