+251 11371 2982 aacracom@gmail.com

የስራ ላይ ደህንነት አጠባበቅ የግንዛቤ ማዳበሪያ ስልጠና ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 14 ቀን 2016 ዓ.ም፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን ከቤት እሰከ ከተማ ማዕከል ጋር በመተባበር በመንገድ ግንባታ...

የትራፊክ አደጋን ለመቀነስ የሚያግዝ፣ በአደጋ ተጋላጭነትና በመንገድ ደህንነት ላይ ያተኮረ ስልጠና በመሰጠት ላይ ነው

መስከረም 9 ቀን 2016 ዓ.ም፣ አዲስ አበባ፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን በማሽከርከር ሙያ ላይ ለተሰማሩ የባለሥልጣኑ ሰራተኞች በአደጋ ተጋላጭነትና...

የሠላምና የፍቅር መገለጫ የሆኑት የመስቀል ደመራ እና የኢሬቻ በዓላት ትውፊታቸው ተጠብቆ በሠላም በሚከበሩበት ሁኔታ ላይ ያተኮረ የሰራተኞች ውይይት ተካሄደ ።

መስከረም 08 ቀን 2016 ዓ.ም፣ አዲስ አበባ፤ የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን አመራርና ሰራተኞች የ2016 ዓ.ም የመስቀል ደመራ እና የኢሬቻ...

በ2016 በጀት ዓመት 902 ኪሎ ሜትር የመንገድ ግንባታና ጥገና ስራዎች ለማከናወን ታቅዷል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 3 ቀን 2016 ዓ.ም፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባስልጣን በ2016 በጀት ዓመት 902 ኪሎ ሜትር የሚሸፍን ልዩ...

የዘመን መለወጫን በዓል አስመልክቶ የማዕድ ማጋራት ፕሮግራም ተካሄደ

መስከረም 1 ቀን 2016 ዓ.ም፣ አዲስ አበባ፤ የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን የ2016 ዓ.ም የዘመን መለወጫ በዓልን አስመልክቶ የማዕድ ማጋራት...

ለመላው ኢትዮጵያውያን ፤

እንኳን ለ2016 ዓ.ም. አዲስ ዓመት በሠላምና በጤና አደረሳችሁ ! አዲሱ ዓመት የሠላም፣ የፍቅር፣ የስኬትና የብልጽግና እንዲሆንላችሁ ልባዊ ምኞቱን ይገልጻል፡፡ የአዲስ...

የከተማዋ ወጣቶች በግንባታ ላይ የሚገኙ የመንገድ ፕሮጀክቶችን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜ 5 ቀን 2015 ዓ.ም፡- ” ኢትዮጵያ የትዉልዶች ድምር” በሚል መሪ ሀሳብ እየተከበረ የሚገኘውን የትውልድ ቀን ምክንያት በማድረግ...