+251 11371 2982 aacracom@gmail.com

ለ38ተኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባዔ ድምቀት መንገዶችን የማስዋብ እና የጥገና ስራ ተከናውኗል

የካቲት 4 ቀን 2017 ዓ.ም፣ አዲስ አበባ፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን 38ተኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባዔ ድምቀት እንግዶች በሚተላለፉባቸው...

አዲስ አበባ የ38ኛው የአፍሪካ ኅብረት ጉባኤ ተሳታፊዎችን ወደ ምድረ ቀደምት፣ የፓን አፍሪካኒዝም መነሻ እንዲሁም የጥቁር ህዝቦች ሁሉ የነጻነት ተምሳሌትና ኩራት ወደ ሆነችው ኢትዮጵያ እንኳን በደህና መጣችሁ ትላለች።

አዲስ አበባ እንደ ስሟ ዉብ እና አዲስ ሆና በድንቅ የእንግዳ ተቀባይነት ስሜት ልታስተናግዳችሁ ተዘጋጅታለች። ውድ የከተማችን ነዋሪዎችም በተለመደዉ ኢትዮጵያዊ ጨዋነት...