+251 11371 2982 aacracom@gmail.com

የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክቶች ያሉባቸውን ችግሮች ለመፍታት የሚያግዝ የመስክ ጉብኝት ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 25 ቀን 2017 ዓ.ም፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን ከፍተኛ አመራሮች ከሌሎች ጉዳዩ የሚመለከታቸው ባለድርሻ ተቋማት የሥራ...

ከሳርቤት አደባባይ_መካኒሳ_ፉሪ ሀና በመገንባት ላይ የሚገኘውን የኮሪደር ልማት የስራ ሂደት ገምግመናል።

18 ኪ.ሜ የሚሸፍነው ይህ የኮሪደር ልማት ስራ በአካባቢው ያለውን ከፍተኛ የትራፊክ መጨናነቅ ለማቃለል የመንገድ ደረጃውን ማሻሻል፣ የአረንጓዴ ልማት፣ የህዝብ መዝናኛ...

የዓለም አቀፉ የፀረ- ፆታዊ ጥቃት ቀን ተከበረ

ህዳር 20 ቀን 2017 ዓ.ም- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን ሠራተኞች የዘንድሮ በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ33ኛ፣ በአገራችን ደግሞ ለ19ኛ ጊዜ...