+251 11371 2982 aacracom@gmail.com

በከተማዋ በተለያዩ አካባቢዎች በመልሶ ግንባታ ደረጃ የአስፋልት ጥገና ስራ እየተከናወነ ነው

መጋቢት 21 ቀን 2015 ዓ.ም፣ የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን በተለያየ ምክንያት ለብልሽት የተዳረጉ አቋራጭ የአስፋልት መንገዶችን በመለየት በመልሶ ግንባታ...

ከቴዎድሮስ አደባባይ ወደ አራዳ ህንፃ የሚወስደው መንገድ ተጠገነ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13 ቀን ፣ 2015 ዓ.ም፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን በአገልግሎት ጫና፣በአጠቃቀም ችግርና በሌሎች ተያያዥ ምክንያቶች በከተማዋ...