+251 11371 2982 aacracom@gmail.com

በበጀት ዓመቱ የመጀመሪያ ሩብ ዓመት ከ497 ኪሎ ሜትር በላይ የመንገድ ግንባታና የጥገና ስራዎች ተከናውነዋል

አፈፃፀሙ ከ2016 ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነፃፀር የ 61 በመቶ ብልጫ አለው አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19 ቀን 2017 ዓ.ም፡- የአዲስ አበባ...

የባለስልጣን መስሪያ ቤቱ የ2017 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ሩብ ዓመት ዕቅድ አፈፃፀም ላይ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18 ቀን 2017 ዓ.ም፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን አመራርና ሰራተኞች በ2017 በጀት ዓመት 1ኛ ሩብ ዓመት...

ተቋሙ ለሚደግፋቸው 50 ህፃናት የአዲስ ዓመት የበዓል መዋያ ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜ 4 ቀን 2016 ዓ.ም፡- “ኅብራችን ለሰላማችን” በሚል መሪ ሀሳብ እየተከበረ በሚገኘው የኅብር ቀን፤ የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች...

ጳጉሜ 4 የህብር ቀን

ጳጉሜ  1 የመሻገር ቀን

የአቅም ግንባታ ስልጠና በመሠጠት ላይ ነው

አዲስ አበባ፤ጳጉሜ 1 ቀን 2016 ዓ.ም፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን በራስ አቅምና ከአጋር አካላት ጋር በመተባበር በተለያዩ ርዕሰ ጉዳዮች...

የመጀመሪያውን የአፍሪካ ከተሞች ፎረም በዓድዋ ድል መታሰቢያ ፓን-አፍሪካን አዳራሽ እያካሄድን ነው፡፡

ከመላው አፍሪካ እና ሌሎች ሀገራት የመጡ ሚንስትሮችን ፣ከንቲባዎችን፣ የዘርፉ ተመራማሪዎችን እንዲሁም ሌሎች የዘርፉ ባለድርሻ አካላትን ወደ ሁለተኛ ከተማችሁ እንኳን ደህና...

የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን በመጀመሪያው ዙር የኮሪደር ልማት ሥራ ላበረከተው የላቀ አስተዋፆኦ በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ (ዶ/ር) እውቅና ተሰጥቶታል።

ባለሥልጣን መስሪያ ቤቱ በኮሪደር ልማቱ የተሰጠውን ተልዕኮ በብቃት እንዲወጣና ለዚህ እውቅና እንዲበቃ የበኩላችሁን ድርሻ በትጋት ለተወጣችሁ የባለሥልጣን መስሪያ ቤቱ አመራርና...

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የገቢ እቅድ አፈፃፀም ከ2010-2016 በጀት ዓመት እና የ2017 ዓመት እቅድ(በቢሊዮን ብር)

የባለስልጣን መስሪያ ቤቱ ሠራተኞች በ2016 አፈፃፀምና የ 2017 በጀት ዓመት ዕቅድ ላይ ውይይት አካሄዱ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 2016 ዓ.ም፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን ሰራተኞች በ2016 በጀት ዓመት የዕቅድ አፈፃፀምና በቀጣይ 2017 በጀት ዓመት...