ከሰሞኑ የአስፋልት መንገድ ጥገና ሥራዎች መካከል
መጋቢት 29 ቀን 2017 ዓ.ም፣ አዲስ አበባ፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን የከተማዋን የትራፊክ ፍሰት ምቹ እና ደህንነቱን የተጠበቀ ለማድረግ በተለያዩ የከተማዋ ክፍሎች የሚያካሂደውን የመንገድ ጥገና ሥራ አጠናክሮ ቀጥሏል፡፡
ባለስልጣን መስሪያቤቱ ባሳለፍነው ሳምንት የመንገድ ጥገና ሥራ ካከናወነባቸው አካባቢዎች መካከል ከጎተራ ወደ መስቀል አደባባይ የሚወስደው መንገድ ይገኝበታል።
በተመሳሳይም ቤተል አደባባይ አካባቢ፣ ላፍቶ አካባቢ፣ ከዳማ ሆቴል – ሃና ማርያም፣ ከሰሚት – አያት መቄዶንያ፣ ከኃይሌ ጋርመንት – ሃናማርያም የሚወስዱት መንገዶች ባሳለፍነው ሳምንት ከተጠገኑ መንገዶች መካከል የሚጠቀሱ ናቸው።
የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን ማህበራዊ ትስስር ገፆችን ይቀላቀሉ
ፌስ ቡክ :- https://www.facebook.com/AbabaCity
ትዊተር (X) ፡- https://twitter.com/AbabaCity
ቴሌግራም:- https://t.me/AddisRoads
ኢንስታግራም፡- https://www.instagram.com/addisababaroads/
ዩቱዩብ: https://www.youtube.com/@addisababacityroadsauthori1369
ቲክቶክ፡- https://www.tiktok.com/@addisababaroads
ድረ-ገፃችንን ይጎብኙ ፡- https://www.aacra.gov.et
ለማንኛውም ጥቆማ ፡- 8267 ነጻ የስልክ መስመር ይጠቀሙ
