ከካዲስኮ – ሳሪስ አቦ መስመር እየተከናወነ ያለው የመንገድ ጥገና ስራ
የካቲት 12 ቀን 2018 ዓም፣ አዲስ አበባ:- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን ደቡባዊ ክፍል የቀለበት መንገድ አካል የሆነውን ከሳሪስ ካዲስኮ እስከ ሳሪስ አቦ የመንገድ ጥገና ስራ እየተከናወነ ይገኛል።
በከፍተኛ የትራፊክ ፍሰት እና በአጠቃቀም ችግር ምክንያት ጉዳት ደርሶበት የነበረው ይህ የቀለበት መንገድ የተጎዳውን የአስፋልት ክፍል ለይቶ በማንሳት እየተከናወነ ይገኛል፡፡


Previous Post
Next Post
Users Today : 2
Users Last 7 days : 281
Users Last 30 days : 1205