+251 11371 2982 aacracom@gmail.com

ቀደም ሲል በተለያዩ አካባቢዎች የተገነቡ የኮሪደር ልማት መስመሮችን በማስተሳሰር፣ ወጥነት ያለው ዘመናዊ መንገድ ለመፍጠር በቦሌና አካባቢው መጠን ሰፊ ግንባታ እየተከናወነ ይገኛል።

ይህ ትግበራ እውን ከሆነባቸው አካባቢዎች መካከል አንዱ የሆነው ከቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ወደ መሀል ከተማ የሚያደርሰው፤ የቦሌ ብራስ – አትላስ – ኡራኤል ኮሪደር አሁናዊ ገፅታ፡

Comments are closed.