የህብረተሰቡ ተሳትፎና በበጎ ፈቃድ አገልግሎት በተመለከተ
ከህብረተሰቡና ከባለድርሻ አካላት ለአከባቢ ልማትና ለማህበራዊ ሀላፊነትን በመወጣት ረገድ አገልግሎት የሚውል በጥሬ ገንዘብ ፣ በአይነትና በጉልበት በተደረገ አስተዋፅኦ፤-
• 4,99ዐ የአቅመ ደካማ ቤቶችን፣
• 81 ኪ.ሜ ኮብል ስቶን ጥገና፣
• 30 አነስተኛ ድልድይ ግንባታ ፣
• 28 የኮሚኒቲ ፖሊስ ግንባታ ፣
• 35 የውስጥ ለውስጥ መንገድ መብራት ዝርጋታ ፣
• 68 የጋራ መጸዳጃ ቤቶች ግንባታ ፣
• 36 ኪ.ሜ ጠጠር መንገድ ግንባታ እና
• 60 ኪ.ሜ የቴራዞ መንገድ ግንባታ ተከናውኖ ለአገልግሎት በቅቷል፡፡
ብሎኮችን ለነዋሪው ምቹ ከማድረግ አንፃር 648 ብሎኮችን ሞዴል ማድረግ ተችሏል፡፡
በ6ወራት ውስጥ ለ881,559 የህብረተሰብ ክፍሎች ማዕድ ማጋራት ተችሏል፡፡
በአጠቃላይ ባለፉት ስድስት ወራት በበጎ ፈቃድ አገልግሎት 13,136,434,921 ብር እና በህብረተሰብ ተሳትፎ የአከባቢ ልማት ስራዎች 2,200,466,477.74 በድምሩ 15,336,901,398 ብር በማሰባሰብ ለህዝብ ጥቅም ማዋል ተችሏል፡፡
ከንቲባ አዳነች አቤቤ


Previous Post
Next Post
Users Today : 24
Users Last 7 days : 289
Users Last 30 days : 1254