+251 11371 2982 aacracom@gmail.com

በዛሬው ዕለት በከተማችን “በእውቀትና በክህሎት የተገነባን ትውልድ መገንባት ለኢትዮዽያ ብልፅግና መሰረት ነው” በሚል መሪ ቃል ለ2 ቀናት የሚቆይ የትምህርት ጉባኤ በይፋ አስጀምረናል ።

በአዲስ አበባ የትምህርት ተደራሽነት እና ጥራትን ለማስጠበቅ በተከናወኑ ተግባራት አበረታች ውጤቶች እየተመዘገቡ ነው። የትምህርት ዘርፋን ስብራት ለመጠገን በተከናወኑ ተግባራት በዕውቀት...

እንኳን ደስ አላችሁ!!!

ዛሬ በለነገዋ የሴቶች ተሀድሶና ክህሎት ማበልፀጊያ ማዕከል በተለያዩ ሞያዎች ያሰለጠንናቸውን 810 የ3ኛ ዙር ሰልጣኞች አስመርቀን ወደ ስራ አሰማርተናል። ማዕከሉ ለተለያዩ...

እሁድን በመንገድ እንክብካቤ ሥራዎች

ነሐሴ 25 ቀን 2017 ዓ.ም በተለያዩ የከተማዋ ክፍሎች የተለያዩ የመንገድ እንክብካቤና ፅዳት ሥራዎች ሲከናወኑ አርፍደዋል። ከእነዚህም መካከል በቦሌ ክፍለ ከተማ...

በመንገድ ሀብት እንክብካቤ ላይ ያተኮረ የህብረተሰብ ንቅናቄ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25 ቀን 2017 ዓ.ም፡- የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ደጋፊዎች ማህበር ከአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን እና ልሎች ባለድርሻ...

የዜጎች የስምምነት ሰነድ

የዜጎች የስምምነት ሰነድ