እሁድን በመንገድ እንክብካቤ ሥራዎች
ነሐሴ 25 ቀን 2017 ዓ.ም በተለያዩ የከተማዋ ክፍሎች የተለያዩ የመንገድ እንክብካቤና ፅዳት ሥራዎች ሲከናወኑ አርፍደዋል።
ከእነዚህም መካከል በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 04 ከቅዱስ ኡራኤል ቤተክርስቲያን እስከ መገናኛ ኮሪደር ላይ የተከናወነው የፅዳት ሥራ ይጠቀሳል።
የተወደዳችሁ የገፃችን ተከታዮች አስተያየታችሁን comment ላይ በማስፈር ባለቅን ልቦና ዜጎችን እንድታበረታቱ እንጋብዛለን።
