+251 11371 2982 aacracom@gmail.com

በመንገድ ሃብት አስተዳደር ላይ ያተኮረ ስልጠና ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12 ቀን 2015ዓ.ም፡-የአዲስ አበባ መንገዶች ባለስልጣን ከኮንስትራክሽን ማኔጅመንት ኢንስቲቱዩት ጋር በመተባበር 80 ለሚሆኑ የባለስልጣን መስሪያቤቱ የመንገድ ኔትዎርክ ቡድን መሪዎች፣ ለድጋፍ ሰጪ ቡድን መሪዎች እና በዘርፉ ለተሰማሩ መሃንዲሶች በመንገድ ሀብት አስተዳዳር ላይ ያተኮረ የሁለት ቀናት ስልጠና ሰጥቷል፡፡

Comments are closed.