በአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን የ6 ወራት ዕቅድ አፈፃፀም ላይ ባለድርሻ አካላት ውይይት እያካሄዱ ይገኛል።
በውይይት መድረኩ ላይ ከባለሥልጣን መስሪያ ቤቱ ጋር እየሰሩ የሚገኙ ኮንትራክተሮች፣ የማህበራት ተወካዮች፣ የዕቃ፣ የአገልግሎት እና የግንባታ ግብዓት አቅራቢዎች እንዲሁም ሌሎች ባለድርሻዎች በመካፈል ላይ ናቸው።
ዝርዝሩን ቀጥለን እናቀርባለን።
Comments are closed.