ከጦር ኃይሎች ወደ ዊንጌት የሚወስደው የቀለበት መንገድ ክፍል ተጠገነ
አዲስ አበባ፣ ህዳር 4 ቀን 2016ዓ.ም፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን በአገልግሎት ጫና፣ በአጠቃቀም ችግርና በሌሎች ተያያዥ ምክንያቶች በከተማዋ የተለያዩ አካባቢዎች ለብልሽት የተዳረጉ መንገዶችን በመለየት የጥገና ስራ እያከናወነ ይገኛል፡፡
ባሳለፍነው ሳምንት መጨረሻ ላይ የጥገና ሥራ ከተከናወነባቸው አካባቢዎች መካከል ከጦር ኃይሎች ወደ ዊንጌት የሚወስደው እና 5 ኪሎ ሜትር ርዝመት የሚሸፍነው የቀለበት መንገድ ክፍል ይገኝበታል፡፡
የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን ማህበራዊ ትስስር ገፆችን ይቀላቀሉ:-
ቴሌግራም:- https://t.me/AddisRoads
ፌስ ቡክ :- https://www.facebook.com/AbabaCity
ትዊተር :- https://twitter.com/AbabaCity
ኢንስታግራም፡- https://www.instagram.com/addisababaroads/


Previous Post
Next Post
Users Today : 5
Users Last 7 days : 376
Users Last 30 days : 1226