የቀኑን የትራፊክ እንቅስቃሴ በማያውክ መልኩ የአስፋልት መንገድ ጥገና ስራ እየተከናወነ ነው
ጥቅምት 18 ቀን 2016 ዓ.ም፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን በመንገድ ጥገና ወቅት የሚከሰተውን የትራፊክ መጨናነቅ ለመቀነስ በምሽት ክፍለ ጊዜ የመንገድ ጥገና በማካሄድ ላይ ነው፡፡
ባሳለፍነው ሳምንት የአስፋልት ጥገና ስራ ከተከናወነባቸው አካባቢዎች መካከል፤ የጀሞ ሚካኤል የመንገድ መጋጠሚያ አካባቢ፣ ጀርመን አደባባይ፣ ሃና ማርያም፣ አደይ አበባ የመንገድ መጋጠሚያ አካባቢ፣ ከመገናኛ – ላምበረት – ወሰን – ካራ – አያትየሚወስዱት መንገዶች ይገኙበታል፡፡
የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ማህበራዊ ትስስር ገፆችን ይቀላቀሉ:-
ቴሌግራም:- https://t.me/AddisRoads
ፌስ ቡክ :- https://www.facebook.com/AbabaCity
ትዊተር :- https://twitter.com/AbabaCity
ኢንስታግራም፡- https://www.instagram.com/addisababaroads/


Previous Post
Next Post
Users Today : 54
Users Last 7 days : 285
Users Last 30 days : 1058