በ2015 በጀት ዓመት 254.9 ኪ.ሜ የግንባታ ስራዎችን ለማከናወን ታቅዷል
አዲስ አበባ፣ መስከረም 13 ቀን 2015 ዓ.ም፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን በ2015 በጀት ዓመት 254.9ኪ.ሜ የሚሸፍኑ ልዩ ልዩ የመንገድ ግንባታ ስራዎችን ለማከናወን ዕቅድ ይዟል፡፡
ባለስልጣኑ በበጀት ዓመቱ 32.1 ኪ.ሜ የአስፋልት፣ 19.4 ኪ.ሜ የጋራ መኖሪያ ቤቶች የውስጥ ለውስጥ መንገዶች፣62 ኪ.ሜ የጠጠር፣ 50 ኪ.ሜ የእግረኛ መንገድ፣ 90 ኪ.ሜ የኮብል ንጣፍ መንገዶች ግንባታ፣ 1.1 ኪ.ሜ የድሬኔጅ መስመር እና 0.29 ኪ.ሜ የድጋፍ ግንብ የግንባታ ሥራዎችን ለማከናወን አቅዶ በዝግጅት ምዕራፍ ትግበራ ላይ ይገኛል፡፡
የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ማህበራዊ ትስስር ገፆችን ይቀላቀሉ
ቴሌግራም: https://t.me/AddisRoads
ፌስ ቡክ : https://www.facebook.com/AbabaCity
ትዊተር : https://twitter.com/AbabaCity
ኢንስታግራም፡ https://www.instagram.com/addisababaroads/
