+251 11371 2982 aacracom@gmail.com

ከቶታል መስቀለኛ ወደ ጦር ኃይሎች የሚወስደው መንገድ ተጠገነ

መጋቢት 24 ቀን 2016 ዓ.ም፣ አዲስ አበባ፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን ከቶታል መስቀለኛ ወደ ጦር ኃይሎች የሚወስደውን የቀለበት መንገድ ክፍል በመጠገን በአካባቢው ያለው የትራፊክ ፍሰት ደህንነቱ የተጠበቀና የተሳለጠ እንዲሆን አድርጓል ።

ባለስልጣን መስሪያቤቱ በቅርቡ በተለምዶ 3 ቁጥር ማዞሪያ በመባል የሚታወቀውን አደባባይ በማንሳት የመንገድ ማሻሻያ ሥራ ማከናወኑ የሚታወስ ሲሆን፣ አሁን ላይ ከጦር ኃይሎች ወደ 3 ቁጥር ማዞሪያ በሚወስደው መንገድ ላይ በአጠቃላይ 125 ሜትር ርዝመት በ 7.5 ሜትር የጎን ስፋት የሸፈነ የአስፋልት መንገድ ጥገና አከናውኗል፡፡

የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን ማህበራዊ ትስስር ገፆችን ይቀላቀሉ:-

ቴሌግራም:- https://t.me/AddisRoads

ፌስ ቡክ :- https://www.facebook.com/AbabaCity

ትዊተር :- https://twitter.com/AbabaCity

ኢንስታግራም፡- https://www.instagram.com/addisababaroads/

Comments are closed.