በከተማዋ የተለያዩ አካባቢዎች እየተካሄደ የሚገኘው የመንገድ ጥገና ስራ ተጠናክሮ ቀጥሏል
አዲስ አበባ፣ ህዳር 17 ቀን 2016 ዓ.ም፡- በተለያዩ ምክንያቶች ብልሽት የገጠማቸውን የከተማዋን መንገዶች የመጠገን ሥራ በተለያዩ ማዕዘናት እየተካሄደ ይገኛል፡፡
ባሳለፍነው ሳምንት የአስፋልት ጥገና ስራ ከተከናወነባቸው አካባቢዎች መካከል ከመድሐኒዓለም አደባባይ ወደ መሳለሚያ የሚወሰደው መንገድ ይገኝበታል፡፡
300 ሜትር ርዝመት እና 7 ሜትር የጎን ስፋት የሸፈነው የዚህ መንገድ ጥገና ሥራ መከናወን የአካባቢውን የትራፊክ እንቅስቃሴ ምቹ አድርጓል፡፡
የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን ማህበራዊ ትስስር ገፆችን ይቀላቀሉ:-
ቴሌግራም:- https://t.me/AddisRoads
ፌስ ቡክ :- https://www.facebook.com/AbabaCity
ትዊተር :- https://twitter.com/AbabaCity
ኢንስታግራም፡- https://www.instagram.com/addisababaroads/


Previous Post
Next Post
Users Today : 51
Users Last 7 days : 282
Users Last 30 days : 1055