+251 11371 2982 aacracom@gmail.com

ራዕይ እና ተልእኮ

ራዕይ (Vission)

በ2022 ዓ/ም ሁሉን አቀፍ የመንገድ መሰረተ ልማት በማቅረብ አዲስ አበባ ከተማን በመንገድ ዘርፍ  ከአፍሪካ 5 ተመራጭ ከተሞች አንዷ ማድረግ ነው፡፡

ተልዕኮ (Mission)

በአዲስ አበባ ከተማ የመንገድ ግንባታ፣ጥገና እንዲሁም የማስተዳደር ስራን ውጤታማ  እና  ወጪ ቆጣቢ ቴክኖሎጂን በመጠቀም ጥራቱና ደህንነቱ የተጠበቀ፣አስተማማኝ፣ለአካባቢ ተስማሚ እና ዘላቂነት ያለው ሁሉን አቀፍ የመንገድ መሰረተ ልማት  በማቅረብ  የህብረተሰቡን እርካታ ማሳደግ፡፡