+251 11371 2982 aacracom@gmail.com

በበጀት ዓመቱ በመዲናዋ የተከናወኑ የኮርደር ልማት ስራዎች

1. በመንገድ መሠረተ ልማት • ከ48 ኪ.ሜ በላይ የተሽከርካሪ መንገድ፣ • ከ96 ኪሎ ሜትር የእግረኛ መንገድ፣ • 100 ኪ.ሜ የብስክሌት...

ለትራፊክ እንቅስቃሴ ምቹ ያልሆኑ ቦታዎች ፈጣን ማስተካከያ እንዲደረግባቸው የሥራ መመሪያ ተሰጠ

አዲሱ የባለሥልጣን መስሪያቤቱ ዋና ዳይሬክተር የተለያዩ የሥራ ክፍል መሪዎችን አነጋግረዋል ሐምሌ 8 ቀን 2016 ዓ.ም፣ አዲስ አበባ፤ የአዲስ አበባ ከተማ...

ፈጣን ምላሽ ለሚጠይቁ አደጋዎች ምላሽ የሚሰጥ ግብረ ኃይል ተቋቋመ

ፈጣን ምላሽ ለሚጠይቁ አደጋዎች ምላሽ የሚሰጥ ግብረ ኃይል ተቋቋመ

ሐምሌ 6 ቀን 2016 ዓ.ም አዲስ አበባ፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን በክረምቱ ወቅት ሊከሰቱ ለሚችሉ የጎርፍ አደጋ ስጋቶች ፈጣን...

በቀጣዮቹ ቀናት የክረምት ዝናብ ተጠቃሚ በሆኑ አንዳንድ አካባቢዎች ከባድ መጠን ያለው ዝናብ ይጠበቃል

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 5፣ 2016፤ በቀጣዮቹ አስር ቀናት የክረምት ዝናብ ተጠቃሚ በሆኑ የሀገሪቱ አንዳንድ አካባቢዎች ከባድ መጠን ያለው ዝናብ እንደሚጠበቅ...

ከሁሉም በፊት የረዳን ፈጣሪ ይመስገን!

ታላላቅ ፕሮጀክቶችን ጀምሮ ማጠናቀቅን ባህል ያደረገችው አዲስ አበባ ዛሬም ተጨማሪ ብስራት ለነዋሪዎቿ እነሆ ብላለች!! ከአራት ኪሎ ፣ ቀበና እስከ ኬኒያ...

የአራት ኪሎ-ቀበና-ኬንያ ኤምባሲ ኮሪደር ሥራ ተጠናቋል።

አካባቢውን አረንጓዴ የማድረግ ጥረቱ በጉልህ ይታያል። ባለፉት ሳምንታት የምሽቱን ውበት እንዳደነቅነው ዛሬ ደግሞ የማለዳን እይታ በኮሪደር ልማታችን ተመልክተናል። ለስኬቱ በሥራው...

አረንጓዴ አሻራችን ደምቆ ለውጤት እንዲበቃ – ነቃ!

ልክ እንደ አለፉት ዓመታት ሁሉ፣ ዘንድሮም በሀገር አቀፉ የችግኝ ተከላ መርሃ-ግብር ላይ በንቃት በመሳተፍ፤ ዛሬን የምናጌጥበትና በረከቱ ለነገው ትውልድ የሚተርፍ...

የናሳው ሪልስቴት- አርሴማ ቀለበት መንገድ ግንባታ አሁናዊ ገፅታ

አዲስ አበባ ፣ሰኔ 25 ቀን 2016 ፣- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን በራስ አቅም እየገነባቸው ከሚገኙ አቋራጭ መንገዶች መካከል የሆነው...

የድሬኔጅ መስመር ፅዳትና ጥገና ሥራ ተጠናክሮ ቀጥሏል

ሰኔ 24 ቀን 2016 ዓ.ም፤ አዲስ አበባ፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን በከተማዋ የተለያዩ አካባቢዎች ብልሽት የገጠማቸውን የድሬኔጅ መስመሮች በማፅዳትና...

የባለስልጣን መስሪያ ቤቱ የህፃናት ማቆያ ማዕከል ተመረቆ ተከፈተ

ሰኔ 21 ቀን 2016 ዓ.ም፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን በዋናው መስሪያ ቤት ከ500 ሺ ብር በላይ በሆነ ወጪ ያቋቋመው...