+251 11371 2982 aacracom@gmail.com

ቋሚ ኮሚቴው የባለሥልጣኑን የሩብ ዓመት የስራ አፈፃፀም መገመገመ ጀመረ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 23 ቀን 2017 ዓ.ም ፡- የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት የመሰረተ ልማትና ማዘጋጃ ቤታዊ ጉዳዮች...

የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ በአንዳንድ ተርሚናሎች ላይ የመጫኛና ማውረጃ ቦታ ለውጥ ማድረጉን አስታወቀ

AMN – ጥቅምት 23/2017 ዓ.ም የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ በአንዳንድ ተርሚናሎች ላይ የመጫኛና ማውረጃ ቦታ ለውጥ ማድረጉን አስታውቋል በዚህም መሰረት...

ዝምታው ይሰበር!

የዜጎች ደህንነት – ስጋት ሳያርፍበት፣ ሰውና ንብረቱ – ጉዳት ሳይደርስበት፤ የመንገድ ሃብታችን – እንዲውል ከግቡ፣ እንዲያገለግለን – ሳይወድም ባግባቡ፤ ያገባኛል...

በበጀት ዓመቱ የመጀመሪያ ሩብ ዓመት ከ3.4 ሚሊዮን ብር በላይ ግምት ያለው የመንገድ መሰረተ ልማቶች ላይ ጉዳት ደርሷል

አዲስ አበባ ፣ጥቅምት 21 ቀን 2017 ዓ.ም፡- በ2017 በጀት ዓመት ባለፉት 3 ወራት በከተማዋ የተለያዩ አካባቢዎች በተሽከርካሪዎች ግጭት ምክንያት ከ3.4...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለቀረቡላቸው ጥያቄዎች የሰጡት ማብራሪያ – ክፍል አንድ

ሀገራዊ ሪፎርምን በተመለከተ በተለያዩ ዘርፎች ሲከናወኑ የነበሩ ሪፎርሞችን አጠናቀን ሀገራዊ ማንሰራራት የምንጀምርበት ዘመን የመጀመሪያ ምእራፍ ላይ ተገኝተናል፡፡ በመሆኑም በ2017 በሁሉም...

ባለፉት 3 ወራት ውስጥ ከ 268 ኪሎ ሜትር በላይ የድሬኔጅ መስመሮች ፅዳት ተከናውኗል

አዲስ አበባ፣ጥቅምት 20 ቀን 2017 ዓ.ም፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን የከተማዋን የመንገድ ሃብት ደህንነት ለማረጋገጥና የጎርፍ አደጋ ስጋትን ለመቀነስ...

በበጀት ዓመቱ የመጀመሪያ ሩብ ዓመት ከ497 ኪሎ ሜትር በላይ የመንገድ ግንባታና የጥገና ስራዎች ተከናውነዋል

አፈፃፀሙ ከ2016 ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነፃፀር የ 61 በመቶ ብልጫ አለው አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19 ቀን 2017 ዓ.ም፡- የአዲስ አበባ...

የባለስልጣን መስሪያ ቤቱ የ2017 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ሩብ ዓመት ዕቅድ አፈፃፀም ላይ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18 ቀን 2017 ዓ.ም፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን አመራርና ሰራተኞች በ2017 በጀት ዓመት 1ኛ ሩብ ዓመት...