የባለስልጣኑ አመራሮች አዲሱን የንግድ ባንክ ህንፃ ጎበኙ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 11 ቀን 2014 ዓ.ም፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን አመራሮች በሀገራችን በህንፃ ቀዳሚውን ስፍራ የያዘውን አዲሱን የንግድ ባንክ ህንፃ በዛሬው ዕለት ጎብኝተዋል፡፡አመራሮቹ በጉብኝታቸው ወቅት የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የ80 ዓመት ጉዞ እና አሁን ላይ የደረሰበትን የስኬት ከፍታ አስመልክቶ በባንኩ ኃላፊዎች ገለፃ ተደርጎላቸዋል፡፡ጉብኝቱ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በሀገራችን የህንፃ ግንባታ ታሪክ ያስመዘገባቸውን አዳዲስ ለውጦች እና ያካተታቸውን ዘመናዊ ቴክኖሎጂዎች በተመለከተ በቂ ግንዛቤ እንዲያገኙ እድል እንደፈጠረላቸው የጉብኝቱ ተሳታፊዎች ገልፀዋል፡፡



Previous Post
Next Post
Users Today : 8
Users Last 7 days : 358
Users Last 30 days : 1193
Zaproxy dolore alias impedit expedita quisquam.
slot gacor
slot gacor
link slot