+251 11371 2982 aacracom@gmail.com

ሣምንታዊ የመንገድ ጥገና መረጃ

መስከረም 19 ቀን 2018 ዓ.ም፣ አዲስ አበባ ፡- በተለያዩ የከተማዋ ክፍሎች ጉዳት የደረሰባቸውን መንገዶች በመጠገን ለትራፊክ እንቅስታሴ ምቹ የማድረግ ስራ...

ሳምንታዊ ወርቃማው ሰኞ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 19 ቀን 2018 ዓ.ም፡- በአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን ወርቃማዉ ሰኞ የልምድና ዕዉቀት ሽግግር መርሃ ግብር ተጠናክሮ...

በአይነቱ የመጀመሪያ እና እጅግ ዘመናዊ የሆነዉ የህፃናትና ወጣቶች ቴአትርና ሲኒማ ኮምፕሌክስ ተመርቆ ለአገልግሎት ክፍት ሆኗል።

የህፃናትና ወጣቶች ቴአትርና ሲኒማ ኮምፕሌክስ በአጠቃላይ ይዘቱም፦ ፦ ባለ14 ወለል ህንፃ፣ 2 ዘመናዊ ሲኒማ ቤቶችን፣ የቲያትር አዳራሽ ፣ 3 የተለያዩ...

እንኳን ለደመራ እና መስቀል በዓል በሰላም አደረሰን፤ አደረሳችሁ!

የከተማችን ልዩ ድምቀት ለሆነው እና በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የትምህርት፣ ሳይንስ እና ባህል ድርጅት (UNESCO) በማይዳሰስ ቅርስነት የተመዘገበው የመስቀል ደመራ በዓል...

እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ አደረሳችሁ!!

ዛሬ በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለከተማ እጅግ የተጎሳቆሉ ቤቶችን በማፍረስ የገነባናቸውን 253 ቤቶች

ዛሬ በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለከተማ እጅግ የተጎሳቆሉ ቤቶችን በማፍረስ የገነባናቸውን 253 ቤቶች የቅድሚያ ቅድሚያ ለሚገባቸዉ የሀገር ባለውለታዎች፣ ሀገር ሲያገለግሉ ለማህበራዊ ችግር...

በከንቲባ ጽ/ቤት የተጠሪ ተቋማት ቅንጅትና ማስተባባሪያ ዳይሬክቶሬት ለባለሥልጣን መስሪያ ቤቱ ክትትልና ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 15 ቀን 2018 ዓ.ም፡- የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የከንቲባ ጽ/ ቤት የተጠሪ ተቋማት ቅንጅትና ማስተባባሪያ ዳይሬክቶሬት የባለሥልጣኑን...