በበጀት ዓመቱ በመንገድ ልማት ዘርፍ
የከተማውን የመንገድ መረብ ሽፋን የሚያሳድጉ፣ የትራፊክ ፍሰቱን የሚያሳልጡ፣ የመንገድ ድህንነቱን የሚያረጋግጡ፣ለኢንቨስመንት ምቹ ሁኔታ የሚፈጥሩ፣ የጉዞ ጊዜንና ገንዘብን የሚቀንሱ የመንገድ ግንባታና...
የከተማውን የመንገድ መረብ ሽፋን የሚያሳድጉ፣ የትራፊክ ፍሰቱን የሚያሳልጡ፣ የመንገድ ድህንነቱን የሚያረጋግጡ፣ለኢንቨስመንት ምቹ ሁኔታ የሚፈጥሩ፣ የጉዞ ጊዜንና ገንዘብን የሚቀንሱ የመንገድ ግንባታና...
በፍትህ ሥርዓታችን የሕግ የበላይነትን በማስከበር የሰብዓዊ መብት አያያዝ እንዲጎለብት ለማድረግ በፍትሐብሔር ጉዳዮች የከተማ አስተዳደሩንና የነዋሪውን መብትና ጥቅም ከማስጠበቅ አንፃር ክርክር...
ፐሮግራሙ የከተማችንን 1.3 ሚሊዮን ህጻናትን በተለይ ደግሞ 330‚000 አነስተኛ ገቢ ካላቸው ቤተሰብ የተገኙ ህጻናት ለመድረስ ያለሙ አምስት አንኳር ኢኒሼቲቮሽን አቅደን...
በተቋማት ምቹ የስራ አካባቢ ለመፍጠር ከ2 ሽህ 147 በላይ የመንግስት ሰራተኞች በህጻናት ማቆያ ልጆቻቸውን እንዲከባከቡ በማድረግ ተጠቃሚ እንዲሆኑ ተደርጓል። በተቋማት...
በሠላምና ፀጥታ ጉዳዮች የኅብረተሰቡን ተሳትፎ ለማጎልበት በአካባቢ ሠላም፣ በአብሮነትና ትብብር የሰላም እሴት ግንባታ ዙሪያ በድግግሞሽ ከ7.9 ሚሊዮን በላይ የኅብረተሰብ ክፍሎችን...
ከንቲባ አዳነች አቤቤ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የከተማዋ መንገዶች ባለስልጣን ሰራተኞች በ2017 በጀት ዓመት ላስመዘገቡት የላቀ ውጤት የምስጋና እና የደረጃ...