+251 11371 2982 aacracom@gmail.com

Posts by admin

የሙያ ደህንነትና የመሣሪያዎች አጠቃቀም ላይ ያተኮረ ስልጠና ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 4 ቀን 2014 ዓ.ም፡- በግንባታ ወቅት ሊከሰት የሚችልን አደጋ ለመከለከል የሚያስችል የሙያ ደህንነትና የመሳሪያዎች አጠቃቀም ላይ ያተኮረ...

እንኳን ለ 81ኛው የድል በዓል በሰላም አደረሳችሁ!!

ውድ የገጻችን ቤተሰቦች የመንገድ መሰረተ ልማቶች ላይ የሚደርሰውን ጉዳት እንዴት እንቀንስ?

በተለይም ደግሞ የአስፋልት መንገዶችን ተከትለው የሚገነቡ የድሬኔጅ መስመሮችና ድልድልዮች ላይ የሚደርሰው ጉዳት ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተባባሰ መጥቷል፡፡የፍሳሽ መስመሮች በቆሻሻ መደፈን...

መልካም በዓል!!

የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1443ኛው ኢድ አል ፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያለ በዓሉ የሰላም...

የባለስልጣኑ ሠራተኞች የዕቅድ እና በጀት ጥያቄ አቀራረብ ላይ ትኩረት ያደረገ የግንዛቤ ማስጨበጫ ወሰዱ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 20 ቀን 2014 ዓ.ም፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን ሰራተኞች የዕቅድ እና በጀት ጥያቄ አቀራረብ ላይ ትኩረት...

በወንዞች ዳርቻ እና ድልድዮች አካባቢ የሚደፋ አፈር፣ ቆሻሻና የግንባታ ተረፈ ምርት ለጐርፍ አደጋ መከሰት ዋነኛ መንስኤ ሆኗል

ሚያዝያ 17 ቀን 2014 ዓ.ም አዲስ አበባ፡- በወንዝ ዳርቻዎች አካባቢ ባሉ ድልድዮች ዙሪያ በመፈፀም ላይ ያለው የአፈር መድፋት፣ ቆሻሻ መጣልና...

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለኢየሱስ ክርስቶስ ትንሳዔ በዓል በሰላም አደረሳችሁ መልካም በዓል!!

የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለስቅለት በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያለ በአሉ የፍቅርና የመተሳሰብ እንዲሆንላችሁ ይመኛል ::

መልካም በዓል!!!

ከአውቶቢስ ተራ- መሳለሚያ- 18 ማዞሪያ የመንገድ ግንባታ የወሰን ማስከበር ችግር ፈተና ሆኗል

አዲስ አበባ፣ሚያዚያ 6 ቀን 2014 ዓ.ም፡- በአዲስ አበባ ከተማ ከአውቶቢስ ተራ-መሳለሚያ እስከ ኮልፌ ቀለበት መንገድ ድረስ እየተገነባ ለሚገኘው የመንገድ ፕሮጀክት...

የኮዬ ፈቼ ኮንዶሚኒየም ፕሮጀክት 18 የመንገድ ፕሮጀክት ግንባታ በጥሩ አፈፃፀም ደረጃ ላይ ይገኛል

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 4 ቀን 2014 ዓ.ም፡- በኮዬ ፈቼ የጋራ መኖሪያ መንደሮች ፕሮጀክት 18 ሎት 2 የውስጥ ለውስጥ የመንገድ ፕሮጀክት...