+251 11371 2982 aacracom@gmail.com

Posts by admin

በአንድ ጀንበር 714.7 ሚሊዮን ችግኞችን በመትከል ከዕቅድ በላይ መሳካቱን ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) ገለፁ ።

በአንድ ጀምበር 700 ሚሊየን ችግኞችን ለመትከል ታቅዶ 714.7 ሚሊዮን ችግኞች መተከላቸውን የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) በሰጡት መግለጫ ገልፀዋል ፡፡...

በበጀት ዓመቱ ከ1 ሺ 391 ኪሎ ሜትር በላይ የመንገድ ግንባታና ጥገና ስራ ተከናውኗል

ሐምሌ 24 ቀን 2017 ዓ.ም፣ አዲስ አበባ፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን በ2017 በጀት ዓመት 1 ሺ 391.5 ኪሎ ሜትር...

የባለሥልጣን መስሪያ ቤቱ ሠራተኞች በ”አንድ ጀንበር 700 ሚሊዮን” ችግኝ ተከላ መርሃ ግብር ላይ በመሣተፍ አሻራቸውን አኑረዋል

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24 ቀን 2017 ዓ.ም፡- የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን አመራር እና ሰራተኞች “በመትከል ማንሰራራት” በሚል መሪ ቃል...

በተናበበና በተቀናጀ የልማት ውጤት ያጌጠች ማራኪ ከተማ – አዲስ አበባ፤

የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን በ2017 በጀት ዓመት

የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን በ2017 በጀት ዓመት፤ የጠራ ዕቅድ በማቅረብ፣ ወቅቱን የጠበቀ የግዥ ሂደት እንዲከናወን እና ክፍያ በመፈፀም፤ እንዲሁም...

በጎማቸው ጭቃ በመያዝ መንገድ ያበላሹ 14 አሽከርካሪዎች ተቀጡ!

በአዲስ አበባ ትራፊክ ማኔጅመንት ባለስልጣን የቦሌ ቅ/ጽ/ቤት በላከው መረጃ እንዳስታወቀው በክፍለከተማው በተሽከርካሪ መንገዶች ላይ ተረፈ ምርንትን መንገድ ላይ በማንጠባጠብ እና...

ለመላው የባለሥልጣን መሰሪያቤታችን ሠራተኞች እና አጋሮቻችን፤

እንኳን ደስ አለን! እንኳን ደስ አላችሁ የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን የካቢኔ አባል ካልሆኑ የከተማ አስተዳደሩ አስፈፃሚ ተቋማት መካከል በ2017...

ከሁሉም በላይ ማከናወንን የሰጠን ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን

በ2017 በጀት ዓመት የህዝባችንን ተጠቃሚነት የሚያረጋግጡ ስራዎችን በመስራት የላቀ ውጤት ላስመዘገቡ ቢሮዎች፣ ተቋማት፣ ክፍለ ከተሞችና ወረዳዎች እውቅናና ሽልማት አበርክተናል። በዚሁም...

ከማዕከል እስከ ወረዳ ያለውን አመራር ያሳተፈ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ2017 በጀት ዓመት እቅድ አፈፃፀም ግምገማ እና የ2018 በጀት ዓመት እቅድ ውይይት መካሄዱን ቀጥሏል።

የግምገማ መድረኩ መሰረታዊ ጭብጦች፦ የአመራር ውህደት እና ቅንጅት በከተማዋ ለተመዘገቡ እመርታዎች መሰረት መሆኑ፤ ከማዕከል እስከ ወረዳ እና ቀጠና ያለው የፓርቲ...

የረዳን ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን!

ዛሬ የ2017 በጀት ዓመት እቅድ አፈፃፀም ግምገማ እና የ2018 በጀት ዓመት እቅድ ውይይት ማካሄድ ጀምረናል። የ2017 በጀት ዓመት ከመቼውም የበለጠ...